የጅማ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ-19 ምርመራ ማዕከል ስራ ጀመረ!
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ-19 ምርመራ ማዕከል በዛሬዉ እለት የሚጠበቀዉን ስታንዳርድና ግብዓት በማሟላት ስራ ጀምሯል፡፡
የምርመራ ማዕከሉ ሶስት ማሽኖች ያሉት ሲሆን አስፈላጊዉ ሰዉ ሃይል ስልጠናና ዝግጅት ተደርጎ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
የማዕከሉ ስራ መጀመር ወረርሽኙን ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለዉን ሰፊ ርብርብ የሚያግዝ በመሆኑ ማዕከሉን በማቋቋምና ለአገልግሎት እንዲበቃ በትጋት ሲሰሩ ለነበሩ ሁሉ ዩኒቨርሲቲዉ ምስጋና አቅርቧል።
(ጅማ ዩኒቨርሲቲ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ ፦
• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 8,698
• በ24 ሰዓት የተከናወነ ላብራቶሪ ምርመራ - 745
• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ - 3
• በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ - 93
• በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ - 0
• አጠቃላይ ያገገሙ - 16
• በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ - 3
• ወደሀገራቸው የተመለሱ - 2
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 114
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ ፦
• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 8,698
• በ24 ሰዓት የተከናወነ ላብራቶሪ ምርመራ - 745
• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ - 3
• በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ - 93
• በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ - 0
• አጠቃላይ ያገገሙ - 16
• በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ - 3
• ወደሀገራቸው የተመለሱ - 2
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 114
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኮሮና ቫይረስ በረመዳን ወቅት በሙስሊሞች ዘንድ በሚዘወተረው ቴምር አቅርቦት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ አሳድሯል!
(በአል ዓይን አማርኛ)
ቴምር በረመዳን ወቅት በሙስሊሞች ዘንድ የሚዘወተር ጣፍጭ የፍራፍሬ አይነት ነው፡፡
ሙስሊሞች ቀኑን ሙሉ ሲጾሙ ከዋሉ በኋላ ማታ ጾም ሲፈታ ሌሎች ምግቦችን ከመብላታቸው በፊት የሚቀምሱትና በረመዳን ወቅት ተፈላጊነቱ ከፍ የሚል ፍራፍሬ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ከወትሮው በተለየ መልኩ ዘንድሮ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ቴምር የሚሸጡ ነጋዴዎች የአቅርቦት ችግር መኖሩን ገልጸዋል፡፡
በአዲስ አበባ መርካቶ አካባቢ የመሸጫ ሱቆች የአቅርቦት ችግር መኖሩንና ከአቅርቦት ችግር የመነጨ የዋጋ ጭማሪ መከሰቱን ለአል ዓይን ተናግረዋል፡፡
ከባለፈው ዓመት አንጻር በዚህ ዓመት መጠነኛ የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ነጋዴዎቹ የተናገሩ ሲሆን፤ አቅርቦቱም ቢሆን ከአምናው አንፃር ቀንሷል ብለዋል፡፡
አሁን ላይ የታሸገ ቴምር እንደየአይነቱ በኪሎ ከ 85 ብር ጀምሮ እስከ 120 ብር ሲሸጥ፣ እየተመዘነ የሚሸጠው ቴምር ደግሞ 100፣110 እና 120 ብር እየተሸጠ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

አጫጭር መረጃዎች ፦
- በጣልያን የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፤ ባለፉት 24 ሰዓት 534 ሰዎች ሞተዋል። አጠቀላይ የሟቾች ቁጥር 24,648 ደርሷል። በሌላ በኩል ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ51,000 በልጧል።
- የኔዘርላንድ መንግስት ከMAY 11 ጀምሮ ተዘግተው የቆዩ ትምህርት ቤቶች ዳግም እንደሚከፈቱ አሳውቋል።
- ባለፉት 24 ሰዓት በፈረንሳይ 531 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተድርጓል። አጠቀላይ የሟቾች ቁጥር 20,796 ደርሷል።
- ሲንጋፖር ተጨማሪ 1,111 ኬዞችን ሪፖርት አደርጋለች። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 9,125 ደርሷል።
- በህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20,000 መድረሱ ተገልጿል።
- በስውዲን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 15,322 ደርሰዋል፤ ከእነዚህም ውስጥ 545 ሰዎች በአንድ ቀን ነው በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
- በአሜሪካ የሟቾች ቁጥር ወደ 45,000 እየተጠጋ ነው። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችም ከ810,000 በልጠዋል።
- በሩዋንዳ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 150 ደርሰዋል። ባለፉት 24 ሰዓት 1,449 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 3 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። በሌላ በኩል ተጨማሪ 4 ሰዎች ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች 84 ደርሰዋል።

#BREAKING
በሱማሊያ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] የተያዙ ሰዎች 286 ደርሰዋል። ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 49 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ 6 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። በሌላ በኩል ሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በዛሬው ዕለት በሱማሊያ የተመዘገበው የስድስት (6) ሰዎች ሞት አጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] የሞቱ ሰዎችን ቁጥር ወደ 14 ከፍ አድርጎታል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ታላቅ ደም ልገሳ ኘሮግራም በባህርዳር!
ሚያዝያ 17 እና 18 ዮንሰን ሆቴል ፊት ለፊት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ታሪካዊ የደም ልገሳ ከ100 ዓመት አንዴ የሚገኝ ዕድል!
ምንም ነገር ወገናችን እና እናቶችን ከሞት ለመታደግ የሚያቆመን ነገር የለም!!
ደም ለመለገስ ብቻ ከቤቴ እወጣለሁ!
የወገኔን ህይወት እታደጋለሁ!
(ባህርዳር ደም ባንክ)

#REPOST
ለኮሮና ቫይረስ በፍጥነት ክትባት ይገኝለት ይሆን ?
በአሜሪካ የጤና ተቋም CDC በኃላፊነት የሚሰሩት ዶክተር ኤርሚያስ በላይ #ETHIOTUBE ላይ ቀርበው ይህን ተናግረዋል ፦
ክትባትን ለመፍጠር ብዙ ሰዎች በተለያዩ ሀገሮች ብዙ ስራ እየሰሩ ነው ያለው። ይሄ ክትባት ሊገኝ እንደሚችል ብዙ ተስፋ አለኝ። በቫይረስ ጥቃት ለሚመጡ በሽታዎች ክትባት ማግኘት በአብዛኛው ጊዜ ብዙ አይከብድም። የሚከብድባቸው ሆኔታዎችም ግን አሉ።
የኢንፉሌንዛ ቫይረስን ብንመለከት በተመሳሳይ ሁኔታ ነው የሚተላለፈው፤ ለኢንፉሌንዛ ቫይረስ ክትባት በየአመቱ ይሰራል። ለዚህኛውም ቫይረስ ክትባት እንደሚገኝለት #ተስፋ አደርጋለሁ። ግን ይሄን ክትባት ለማግኘት ብዙ ጊዜ ይወስዳል። ከ8-12 #ወራት ሊወስድ ይችላል።
ቫይረሱ ቢጠቃ በክትባት ሊሸነፍ የሚችልበትን ቦታ ማግኘት ያስፈልጋል፤ ይሄ በላብራቶሪ ጥናት ከተደረገ በኃላ ለዛ ክትባት ተዘጋጅቶ በእንስሶች ውስጥ ሙከራ ማድረግ ይፈልጋል፣ ከዛም በሰዎች ላይ ጥናት ማድረግ ያስፈልጋል፣ ከዛም ቁጥሩ በዛ ያለ ህዝብ ላይ ይሄ ክትባት ከበሽታው መከላከል መቻሉ ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ይሄ ሁሉ ሂደት ረጅም ጊዜ ይወስዳል።
አንዴ በጥናት ከተረጋገጠ በኃላ እንኳን ለብዙ ሰዎች እንዲሆን አድርጎ በስፋት ማምረት እንኳን ብዙ ጊዜ ይወስዳል። ቢያንስ ቢያንስ ሁለትና ሶስት ወራት ሊወስድ ይችላል። ስለዚህ ክትባት ማግኘቱን ቀላል ነገር ተደርጎ ቢታሰብም ለግለሰቦች እንዲባዛ አድርጎ ማቅረቡ በጣም ጊዜ ይወስዳል።

#AFAR
በአፋር ክልል የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል በአዋሳኝ አካባቢዎች በሚደረገው ቁጥጥር የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እንደሚያስፈልግ ተጠየቀ፡፡
የአፋር ክልል ከጅቡቲና ከኤርትራ ጋር የሚዋሰን በመሆኑ በርካታ ሰዎች ድንበር አቋርጠው ወደ ክልሉ የሚገቡበትና የሚወጡበት አጋጣሚ በርካታ ነው።
ወደ ክልሉ የሚደረገውን የሰዎች ፍሰት ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር ተያይዞ ችግር እንዳይፈጠር በኤሌደአር ወረዳ በጋላፊና በበልሆ በአፋምቦ ወረዳ ደግሞ በቦሃ የተጠናከረ የቁጥጥር ስራ እየተካሔደ ይገኛል።
የክልሉ ርእሰ መስተዳድርና አቶ አወል አርባ ከሌሎች አመራሮች ጋር በመሆን እየተደረገ ያለውን የቁጥጥር ስራ ትናንት ተዘዋውረው የተናገሩት ፦
- በክልሉ የተለያየ አካባቢዎች የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ ሁሉንም ያሳተፈ የቅድመ መከላከል ስራ ሲከናወን ቆይቷል።
- ከጎሮቤት አገራት ጋር በሚዋሰኑ የክልሉ ወረዳዎች በሽታው እንዳይስፋፋ በጋላፊ ኬላ ሲከናወን የነበረው የሙቀት መለካት ስራ ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ድንበር ዘለል የሰዎች እንቅስቃሴ እንዲቆም ተደርጓል። ነገር ግን የህብረተሰቡ ቤተሰባዊ ትስስር ጥብቅ ከመሆኑና ስለበሽታውም ካለው የአመለካከት ችግር ጋር ተያይዞ የሰዎች እንቅስቃሴ አሁንም አልተገታም።
- ከድንበሩ ስፋት አኳያ በፌዴራልም ሆነ በክልሉ የጸጥታ ኃይሎች ጥረት ብቻ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ በመሆኑ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በቅንጅት መስራት ያድፈልጋል።
- ህብረተሰቡ በተለይም የሃይማኖትአባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች የህዝብ እንቅስቃሴዎች እንዲገደቡ ከመምከር ባለፈ ድንብር ተሻግረው የሚመጡ ሰዎችን በተዘጋጁ የለይቶ ማቆያ ቦታዎች እንዲያርፉና ጤንነታቸው ከተረጋገጠ በኋላ ወደ ህዝቡ እንዲቀላቀሉ በማድረግ የድርሻቸውን እንዲ ወጡ ጠይቀዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ
@tikvahethiopiaBot

#HAWASSA
ወገኔንም አክማለው፤ ደሜንም እለግሳለው!
"የሀዋሳ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታልን Blood Donation Challenge በመቀበል በሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ በአቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ የሚመራው ቡድን "ወገኔንም አክማለው ደሜንም እለግሳለው" በሚል መሪ ቃል ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ደም እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን የቀኑ ዕቅድ 300 ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ነው።" - ዶክተር ሀኒባል አበራ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ወገኔንም አክማለው፤ ደሜንም እለግሳለው!
"የሀዋሳ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታልን Blood Donation Challenge በመቀበል በሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ በአቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ የሚመራው ቡድን "ወገኔንም አክማለው ደሜንም እለግሳለው" በሚል መሪ ቃል ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ደም እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን የቀኑ ዕቅድ 300 ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ነው።" - ዶክተር ሀኒባል አበራ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#HappeningNow
ከቻይና ድጋፍ ለመድረግ የመጡ የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በኢትዮጵያ ውስጥ በመከናወን ላይ ስላለው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምልላሽ አሰጣጥ ወቅታዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ - #EPHI

#MoSHE
የኮቪድ 19 የወረርሽኝ ስርጭትን በአጭር ጊዜ ውስጥ መቆጣጠር ካልተቻለ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ፕሮግራማቸውን ወደሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ሊራዘም እንደሚችል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ደቻሳ ጉርሙ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት፣ እስከ አሁን ባለው ሁኔታ የዩኒቨርስቲዎች የትምህርት ሂደት እንዴት መሆን እንዳለበት እና ወደ መደበኛው የትምህርት አካሄድ ሂደት መመለስ ይቻል አይቻል የሚለው አልተወሰነም።
ምክንያቱም የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንደገባ በጤና ሚኒስቴር ይፋ የሆነው መጋቢት2/2012 ሲሆን ከዛ በኋላ ለአስራ አምስት ቀናት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በጊቢያቸው ውስጥ ነበሩ።
ነገር ግን ተማሪዎቹ ወደመጡበት እንዲመለሱ ከተደረጉ አስራ አምስት ቀን እንደመሆኑ ውሳኔ ላይ አልደረስንም ብለዋል።
እንደታሰበው የወረርሽኙ ስርጭት በአጭር ጊዜ መቆጣጠር ካልተቻለ እና ስርጭት መጠኑ በከፍተኛ ሁኔት ከጨመረ በሽታውን ስርጭትን የተማሪዎች ወደ ዩኚቨርስቲው መመለሳቸው ከፍተኛ የሆነ ጉዳት ማስከተሉ ስለማይቀር የትምህርት ጊዜው ወደሚቀጥለው ዓመት (2013) ሊዘዋወር እንደሚችል ተናግረዋል።
በሌላ በኩል ግን የወረርሽኙ ስርጭት በአጭር ጊዜ የሚገታ ሆኖ ከተገኘ የእረፍት ጊዜን በመጠቀም ማለትም ወደ ክርምት በመግፋት እና ትምህርት አሰጣጡን በማሸጋሸግ ወደሚቀጥለው ዓመት ማለትም 2013 ሳይገባ በወጣለት መርሃ ግብር ለማገባደድ እንደታሰበ ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
MORE : @TIKVAHETHMAGAZINE
ምንጭ፦ https://addismaleda.com/archives/11140

የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊና የግብረሃይሉ ጸሃፊ ዶክተር ፈረጅ ረቢሳ በጋላፊ ኬላ የተጀመረውን የሙቀት መለኪያ ስራ በሒደት በተመረጡ 14 የመውጫና መግቢያ በሮችና በ7 ሆስፒታሎች ማስፋፋት እንደተቻለ ገልፀዋል።
በጋላፊ በኩል ከጅቡቲ የሚገቡ የደረቅና ፍሳሽ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ የፀረ ተህዋስያን ኬሚካል እንዲረጩ እየተደረገ መሆኑንም ዶክተር ፈረጅ ረቢሳ ተናግረዋል።
የአፋምቦ ወረዳ ጤና ፅህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ፋጡማ ብርሃባ እንደገለፁት ደግሞ ባለፉት 2 ሳምንታት ከጅቡቲ በወረዳው በኩል ወደ ሀገር ከገቡ 350 ሰዎች መካከል 60 ሰዎች በለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደርጓል።

ግብጽ ለአሜሪካ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ላከች!
ፕሬዝዳንት አብዱልፋታህ አልሲሲ ለአሜሪካ የህክምና ቁሳቁሶች እንዲላክ በወሰኑት ውሳኔ መሰረት ሀገሪቱ በጦር አውሮፕላን ቁሳቁሶችን መላኳ ተዘግቧል #AlAin
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ፕሬዝዳንት አብዱልፋታህ አልሲሲ ለአሜሪካ የህክምና ቁሳቁሶች እንዲላክ በወሰኑት ውሳኔ መሰረት ሀገሪቱ በጦር አውሮፕላን ቁሳቁሶችን መላኳ ተዘግቧል #AlAin
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 1073 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት (2) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 116 ደርሷል።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊ የመኖሪያ ቦታው በአፋል ክልል ገዋኔ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያለው ግንኙነት በመጣራት ላይ ነው።
ታማሚ 2 - የ54 ዓመት አሜሪካዊ (በትውልድ ኢትዮጵያዊ) ከአሜሪካ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የለውም።
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት አምስት (5) ሰዎች (4 ከአዲስ አበባና 1 ከድሬዳዋ) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ሃያ አንድ (21) ደርሷል።

#Djibuti
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,317 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ተጨማሪ 28 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጣል። አጠቃላይ በሀገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 974 ደርሷል።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 71 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 183 ደርሷል።

#KENYA
በኬንያ ባልፉት 24 ሰዓት 707 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ተጨማሪ 7 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 303 ደርሷል።

በጅቡቲ የተከናወነ አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የላብራቶሪ ምርመራ 10,272 ደርሷል። በጅቡቲ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚከተለው ቀርቧል፦
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 974
• አጠቃላይ ያገገሙ - 183 (71 ሰዎች በአንድ ቀን)
• ህይወታቸው ያለፈ - 2
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 974
• አጠቃላይ ያገገሙ - 183 (71 ሰዎች በአንድ ቀን)
• ህይወታቸው ያለፈ - 2
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በማዳጋስካር ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ተመለሱ!
በማዳጋስጋር በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ስጋት ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር ሂደት እየተጀመረ መሆኑ ተሰምቷል።
ተማሪዎች እጃቸውን በሳሙና እንዲታጠቡ፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል እንዲያደርጉ ጥብቅ መመሪያ ተላልፏል።
በተጨማሪ በክፍል ውስጥ አንድ ተማሪ በአንድ ጠረጴዛ እንዲጠቀም መመሪያ ተሰጥቷል።
አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች ግን አሁንም ዝግ እንደሆኑ ታውቋል። ትምህርት ቤቶቹ አሁን ባለው ሁኔታ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ እንዳልሆኑና ተማሪዎች የሚመለሱበትን ቀን እንዳራዘሙ ነው የተነገረው።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot