TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ኢትዮጵያን አታዋርዷት‼️

#የዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች እናተ ከሌላው የተሻላችሁ ናችሁ፤ ቦታው ይገባችኃላ ተብላችሁ ነው አሁን ያላችሁበት ቦታ የሄዳችሁት። ዩኒቨርሲቲ የገባችሁት ተምሮ ሀገር ለመቀየር እንጂ እርስ በርስ እየተከፋፈላችሁ እንድትጣሉ አይደለም። ዱላ፣ መሰዳደብ፣ መበሻሸቅ፣ መጠላላት ለማን ይጠቅማል?? ነገ የተሻለ ህይወት እንዲኖራችሁ አትመኙም?? ነገ የድሀውን ቤተሰባችሁን ኑሮ መቀየር አትመኙም?? ነገ ያሻችሁ አማርጣችሁ በልታችሁ፤ ያሻችሁን ገዝታችሁ ለብሳችሁ ዘንጣችሁ መኖር አትፈልጉም?? ልክ እንደ ውጪዎቹ በወጣትነታችሁ መኪና መያዝ፤ ሀገር ማገልገል፤ መሸለም፤ በህዝብ ዘንድ መወደድ አትፈልጉም??

እባካችሁ ፌሮውን፣ ዱላውን #ጣሉት! ይህ ዘመን ችግሮቻችን #በንግግር መፍታት የምንችልበት ነው።

በፈጣሪ እስከመቼ ወደኃላ እንጓዛለን?? ቢያንስ ለትንንሾቹ ልጆች አርአያ ሁኑ እንጂ!

ኢትዮጵያን በአለም ህዝብ ፊት አታዋርዷት!
ዱላውን፣ ፌሮውን ጥላችሁ እስክርቢቶ እና ወረቀት አንሱ፤ ሀገር የሚቀይር ሀሳብ አፍልቁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የነብስ አድን ጥሪ በድጋሚ‼️
.
.
የአንድ ሰው ህይወት ለማትረፍ የሚያስፈልገን 125,000 ብር ብቻ ነው። ባለፉት 3 የቅስቀሳ ቀናት ብቻ ከ20,000 ብር በላይ ማግኘት ተችሏል። ከ10 ጀምሮ በመለገስ የአንድ ሰው ህይወት እናትርፍ!

የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት የሆናችሁ #የዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች ቢያን 5 ሆናችሁ አስር አስር ብር በማዋጣት የእህታችሁን ህይወት ታደጉ! ለመልካም ስራ ወደኃላ እንደማትሉ ከዚህ ቀደም አስመስክራችኃል!

ከቤተሰቦቿ የተላከ መልዕክት...

"የወ/ሮ ገነት ገ/ሕይወት ህይወቷን ለማትረፍ ባለችው ብር በአዲስ አበባ ኤልበልዘይር የልብ ህሙማን መአከል የመጀመሪያ እርዳታ እየተደረገላት ስለሆነ ቀጣዩም የልብ ቀዶ ጥገና (የልቧ ቫልቭ) ቅየራ ስለሚደረግላት አሁንም የወገኖቿን እርዳታ ትሻለች"

1000261069575 (ገነት ገ/ህይወት)

🔹በሞባይል ባንኪንግ
🔹በአካል በመሄድ

የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ሁሌም ለሰው ልጆች የቆምን መሆናችንን እናስመሰክራለን!

እንዳትሰላቹ...ጉዟችን ገና አልተጀመረም! ሆስፒታል እስክናሰራ ድረስ እንረባረባለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)