"የደቡብ ክልል የአደረጃጀት ጥያቄ በጥናት ላይ የተመሰረተ አፋጣኝ ምላሽ ይሰጠዋል" - ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የደቡብ ክልልን የአደረጃጀት ጥያቄ ለመመለስ በቅርቡ የተቋቋመው ኮሚቴ በሚያቀርበው ጥናት መሰረት መንግስት አፋጣኝ ምላሽ የሚሰጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ የአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት የመሰረተ ልማትና የአደረጃጀት ጥያቄዎች ከመንግስት ምላሽ እንዲሰጣቸው ተጠይቀዋል።
ዶክተር አብይ በዞኑ እየተነሳ ያለውን የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ክልሉ ጥናት አድርጎ ምላሽ የሚሰጥበት እንደሆነ አመልክተዋል። ክልል ከመሆን ጋር በተያያዘ በአጠቃላይ በደቡብ ክልል ለሚነሱ ጥያቄዎች ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት የክልሉ ተወላጆች አባል የሆኑበት ኮሚቴ በቅርቡ መቋቋሙ አስታውሰዋል።
ክልል ከመሆን ጋር በተያያዘ በአጠቃላይ በደቡብ ክልል ለሚነሱ ጥያቄዎች ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት የክልሉ ተወላጆች አባል የሆኑበት ኮሚቴ በቅርቡ መቋቋሙን አስታውሰዋል። ይህ ኮሚቴ ጥናት አድርጎ በሚያቀርበው ውጤት መሰረት መንግስት አፋጣኝ ምላሽ የሚሰጥበት መሆኑንም ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

አሳዛኝ ዜና!
በሀዋሳ ከተማ በቱላ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ኩቤ ካባ ተብሎ በሚጠራው የድንጋይ ማምረቻ ካባ ተደርምሶ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ!
በሀዋሳ ከተማ በቱላ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ኩቤ ካባ ተብሎ በሚጠራው የድንጋይ ማምረቻ ከቀኑ አምስት ሰዓት ገደማ የድንጋይ ካባ ተደርምሶ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡
የድንጋይ ከባው ለረዥም ዓመታት ለሀዋሳ ከተማ እና አካባቢው ለግንባት የሚውል ድንጋዮች የሚመረትበት ሲሆን በዛሬው ዕለት በደረሰው የካባ ድንጋይ መናድ በሁለት ሰዎች ላይ የሞት አደጋ የደረሰ ሲሆን በሦስት ግለሰቦች ላይ ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ኮለኔል ሮዳሞ ኪአ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ ገልፀዋል፡፡
ሟቾቹሁ የድንጋይ ካባውን በማውጣት ስራ ላይ የተሰማሩት የስካቫተር ሹፌርና የጉልበት ሰራተኛ መሆኑ ታውቋል፡፡
ሌሎች ጉዳት ደረሰባቸው ተጎጂዎች በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆን ኮለኔል ሮዳሞ ኪአ ገልፀው የአደጋው ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ተናግረዋል፡፡
[ምንጭ፦ #SRTA, PHOTO : Tikvah Family]

በኮድ 2 ሲሰሩ የነበሩ የዶልፊን ቫን ተሽከርካሪዎች ጉዳይ መፍትሄ ተሰጠው!
ቀደም ሲል በ2008 ዓ.ም ባገለገሉ የዶልፊን ቫን ተሽከርካሪዎች የታሪፍ ውዝግብ ምክንያት ኤክሳይስ ታክስ ሳይከፈልባቸው ወደ ሀገር እንዲገቡ የተደረጉ ተሽከርካሪ ባለቤቶች ያቀረቡት ቅሬታ መፈታቱን የጉምሩክ ክሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮምሽኑ እንዳስታወቀው ተሽከርካሪዎቹ ወደ ሀገር ውስጥ በገቡበት ወቅት በተሰጠው የመፍትሄ ሀሳብ መሰረት ለህዝብ ወይም ለእቃ መጫኛ አገልግሎት ውለው በኮድ ሶስት እንዲስተናገዱ የተወሰነ ቢሆንም ከውሳኔ ውጪ በሆነ መንገድ በኮድ ሁለት ሰሌዳ ሲቀሳቀሱ በመገኘቱ ኮምሽኑ ህጋዊ እርምጃ ወስዷል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ እንዳሉት ምንም እንኳን ባለንብረቶቹ የተወሰነውን ውሳኔ የተላለፉ ቢሆንም ኮምሽኑ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተሸከርካሪዎቹን ወደ ኮድ ሶስት ወይም ኮድ አንድ እንዲቀይሩ ለእቃ ወይም ለሰው ጭነት አገልግሎት እንዲያውሉ ጊዜ በመስጠት ለተፈጠረው ችግር መፍትሄ አስቀምጧል፡፡
ኮምሽኑ ህግ በማስከበር ሂደት የተወሰኑ ተሸከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ በነበረበት ጊዜ የቀረበውን ቅሬታ በመመልከት ምንም እንኳን ቅሬታ አቅራቢዎቹ የያዙት ዲክላራሲዎን ላይ ተሽከርካሪዎቹ ለህዝብ ወይም ለእቃ መጫኛ የሚውሉ መሆኑ የተገለጸ ቢሆንም ሁለተኛ እድል መስጠቱን አቶ ደበሌ ገልጸዋል፡፡
ኮምሽነሩ እንዳሉት የተሰጠው እድል የመጨረሻ በመሆኑ ተመሳሳይ ድርጊቶችን ፈጽመው ቢገኙ ኮሚሽኑ ሳይከፈል የቀረውን ኤክሳይዝ ታክስ የሚያስከፍል ይሆናል፡፡
[የገቢዎች ሚኒስቴር]

#EZEMA
ብልጽግና ፓርቲ የህዝብና የመንግስት ሃብትን ለምርጫ ቅስቀሳ እየተጠቀመ መሆኑን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ አስታወቀ። የፓርቲው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በወቅታዊ እና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ በአዲስ አበባ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ በዚህ ጊዜ እንደተናገሩት ብልጽግና ፓርቲ የህዝብን እና የመንግስትን ገንዘብ ለምርጫ ቅስቀሳ እያዋለ ነው ብለዋል።
በመሆኑም የብልጽግና ፓርቲ ድርጊት ሌሎች ፓርቲዎችን ወደ አላስፈላጊ መንገድ የሚመራ ከማድረጉ በተጨማሪ የአገሪቱን የዲሞክራሲ ግንባታ ስለሚጎዳ ከዚህ ድርጊቱ እንዲታቀብ አሳስቧል። ምርጫ ቦርድም ይሄንን ህገወጥ እንቅስቃሴ እንዲያስቆም ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጠይቀዋል።
#ኢትዮኤፍኤም107.8 #ሔኖክአስራት

ከቲክቫህ ቤተሰቦች፦
ቆሬ አከባቢ የሚገኘ የቲክቫህ ቤተሰቦች ዛሬ ከሰዓት አንድ የጭነት መኪና መንገድ ስቶ ገብቶ ከታች በነበሩ መኖሪያ ቤቶች ላይ በመውደቅ አሳዛኝ አደጋ መድረሱን ገልፀዋል። በአደጋው የ4 ሰው ህይወት ሳያልፍ እንዳልቀረ ገልፀዋል።

#UPDATE
በሺህዎች የሚቆጠሩ የሀላባ ዞን ነዋሪዎች በሀላባ ቁሊቶ ስቴዲየም ተሰብስበው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን መቀበላቸው ተገልጿል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጉብኝት በማስመልከት እና መደመርን በማክበር ማኅበረሰቡ 120 በሬዎችን እና 3 ግመሎችን አሰልፈው አምጥተው በስጦታነት ማበርከታቸውም ተነግሯል።
ምንጭ፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት

የሆስኒ ሙባረክ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ!
የቀድሞ የግብጽ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ስርዓተ ቀብር በወታደራዊ ስነስርአት በክብር ተፈፀመ፡፡
የቀብር ስነ-ስርዓቱ በካይሮ ከተማ በፊልድ ማርሻል ታንታዊ መስጂድ ሲፈፀም በስፍራው የወቅቱ ግብጽ ፕሬዝዳንት አብዲል ፈታ አልሲሲ፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ የሟች ቤተሰቦች እና ደጋፊዎቻቸው ተገኝተዋል፡፡
የፕሬዚዳንቱ አስከሬን የቤተሰባቸው የመቃብር ቦታ ላይ እንደሚያርፍ የተገለፀ ሲሆን የግብጽ መንግስትም የሶስት ቀን ብሔራዊ የሀዘን ቀን አውጇል፡፡
[#ቢቢሲ #ሮይተርስ #ኢቢሲ]

#GONDAR
በጎንደር ከተማ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን መድሃኒቶች በአንድ ትምህርት ቤት ሲያሰራጩ የተገኙ 15 ግለሰቦችን መያዙን ፖሊስ አስታውቋል።
የከተማው 3ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ደሳለኝ አበራ እንደተናገሩት ትናንት ከቀኑ 8 ሰአት መድሃኒቶቹን ሲያዘዋውሩ ከተያዙት ግለሰቦች መካከል 13ቱ የውጭ ሃገር ዜግነት ያላቸው ሲሆኑ ሁለቱ ኢትዮጵያዊያን ናቸው።
#ኢዜአ

"ተጠርጣሪዎቹ ምንም ዓይነት የህክምና ፍቃድ የላቸውም" - ፖሊስ
በጎንደር ከተማ ጌዜ ያለፈባቸው መድሃኒቶችን ሲያሰራጩ የተያዙት ተጠርጣሪዎች ምንም ዓይነት የህክምና ፈቃድ እንደሌላቸው ተገልጿል።
ተጠርጣሪዎቹ ማራኪ ክፍለ ከተማ ልኡል አለማየሁ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚገኙ ተማሪዎች የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን መድሃኒቶች ሲያሰራጩ ነው የተያዙት።
ፖሊስ ከህዝብ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ባደረገው ክትትል ግለሰቦቹ በትምህርት ቤቶቹ ለሚገኙ 20 ተማሪዎች ያሰራጯቸውን ከሁለት እስከ 10 አመት የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን መድሃኒቶችም መያዝ ተችሏል።
በአንድ የጥርስ መንቀያ መሳሪያና በአንድ መርፌ በርካታ ህጻናት ተማሪዎችን ጥርስ ሲነቅሉና ሲያክሙ መያዛቸውም ተገልጿል።
በተለያዩ ግለሰብና ድርጅቶች ስም ይንቀሳቀሱ እንደነበሩ የተገመቱት የውጭ ሃገር ዜጎቹ እስከ አሁን ያዘዋወሩት መድሃኒት መጠ እና ያደረሱት ጥፋት እየተጣራ ነው።
[የጎንደር ከተማ 3ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ፣ ኢዜአ]

ሌ/ኮሎኔል ቢንያም ተወልደ ከእስር ተፈተዋል...
የቀድሞ የኢንፎርሜሽንና መረብ ደኀንነት ኤጀንሲ(ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ሌተና ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ከተወሰኑት 63 ሰዎች መካከል የነበሩ ሲሆን በመዝገብ ቁጥር ስህተት አለመፈታታቸው የተነገረ ቢሆንም ዛሬ የካቲት 18/2012 ከሰዓት በኋላ መፈታታቸውን ጠበቃቸው ኃይለ ሥላሴ ገብረ መድሕን ለአዲሰ ማለዳ ጋዜጣ ገልፀዋል።
ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ

የብሮድካስት ባለስልጣን ማስጠንቀቂያ...
የብሮድካስት ባለሥልጣን በኢኦተ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ለኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ማስጠንቂያ ሰጠ። ባለስልጣኑ ጣቢያው በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅና፣ በተመጣጣኝ ስፋት እና በተመሣሣይ የሥርጭት ሰዓት የቤተክርስቲያኗን ቅሬታ እንዲያስተላልፍም አዟል።
ባለስልጣኑ ውሳኔውን ያስተለፈው፣ ኃሚካኤል ታደሰ የተባሉ ግለሰብ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ በፍቸና በገብረ ጉራቻ ከተሞች ባዘጋጃቸው መድረኮች የተናገሩትን ንግግር ጣቢያው ማስተላለፉን ተከትሎ ነው።
ደብዳቤውን ከላይ ተመልከቱ!
#EotcTV #ELU

በትግራይ በሚገኙ 36 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለተጀመረው የተማሪዎች የምግባ ፕሮግራም ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መመደቡን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
በቢሮው የምገባ ፕሮግራሙ አስተባበሪ አቶ አፅብሃ ሃይለዝጊ እንዳሉት ፕሮግራሙ የተጀመረው የምግብ ዋስትና ችግር አለባቸው ተብለው በተለዩ የሀውዜን፤ ክልተኣብላዕሎ እና አፅቢወንበርታ ወረዳዎች ውስጥ ነው።
በወረዳዎቹ ውስጥ ከሁለተኛ የትምህርት መንፈቅ ዓመት ጀምሮ መካሄድ ለጀመረው የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ከ40 ሚሊዮን ብር በጀት መመደቡን አስታውቀዋል።
#ENA

አቶ ዮሃንስ ቧያለው ሹመቱን አልቀበልም ብለዋል!
አቶ ዮሃንስ ቧያለው የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዘዳንትነት ሹመትን እንደማይቀበሉት አስታወቁ።
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት በትናንትነው ዕለት አቶ ዮሃንስ ቧያለውን የመለስ ስራ አመራር አካዳሚ ፕሬዘዳንት እንዲሆኑ መሾሙ ይታወሳል።
ይሁንና አቶ ዮሃንስ ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ ሹመቱን እንደማይቀበሉት አስታውቀዋል።
#ኢትዮኤፍኤም #አብመድ

#KFO
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ «ኦፌኮ» ወደ 70 የሚሆኑ አባሎቼ በኦሮምያ ክልል ታስረዉብኛል ሲል ገለፀ። ፓርቲዉ ይፋ እንዳደረገዉ ጽ/ፈት ቤት መዝጋትና ስብሰባና እንዳናካሂድ ማድረግ በተለያዩ አካባቢዎች ተዘዋዉረን እንዳንሰራ መከልከል የመሳሰሉ ችግሮች ፓርቲዉ እየተጋፈጠዉ ያለዉ ኩነት ነዉ ብሎአል።
#DW
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot