#ASTU
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ /ASTU/ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በሁለት ጓደኛሞች ተማሪዎች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የካቲት 17/2012 ከምሽቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ የ4ኛ ዓመት ተማሪ የሆነዉ ተማሪ ዘሪሁን መንግስቱ ህይወት ያለፈ ሲሆን በግድያዉ የተጠረጠረዉ ተማሪ እጁን ለፖሊስ ሰጥቷል፡፡
በተባባሪነት የተጠረጠረዉ ተማሪ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሆኖ ጉዳዩ በአዳማ ከተማ ወንጀል ምርመራ አካላት እየተጣራ ይገኛል ሲል ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደገለጸው በቀጣይም የተማሪዉን አሟሟት የሚገልፅ የፖሊስና የህክምና ምርመራ ዉጤት እንደደረሰ ለሚመለከተዉ አካል የሚገልጽ መሆኑን አስታውቋል፡፡
[Tikvah-family፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ]
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#COVID19
ሀገር አቀፍ መረጃ፦
[የካቲት 17/2012]
- ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ ይህ መረጃ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ 12 አዳዲስ ጭምጭምታዎች ለኢንስቲትዩቱ የድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል (Public Health Emergency Operation Center) የደረሱ ሲሆን በሁሉም ጥቆማዎች ላይ ማጣራት ተደርጎ የበሽታውን ምልክት ያላሳዩ መሆኑ ተረጋግጧል።
- በአጠቃላይ ከጥር 15/2012 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ 72 ጭምጭምታዎች ለኢንስቲትዩቱ ድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል (Public Health Emergency Operation Center) ደርሰው በሁሉም ጥቆማዎች ላይ ማጣራት ተደርጓል፡፡
- ከነዚህም ጥቆማዎች 18ቱ የበሽታውን ምልክቶችን በማሳየታቸው እና የቻይና ጉዞ ታሪክ ስለነበራቸው በተለያየ ጊዜ በለይቶ ማቆያ ማእከል እንዲቆዩ ተደርጓል፡፡ በመሆኑም 18 ቱንም የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው በመረጋገጡ ወደ ሕብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል፡፡
- በ8335 የነጻ የስልክ መስመር አጠቃላይ 3,533 ጥሪዎች የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 1,131 ከኮቬድ-19 ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ 878ቱ ከባለፈው ጋዜጣዊ መግለጫ በኋላ የደረሱ ሲሆኑ 332ቱ ከኮቬድ-19 ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡
More https://telegra.ph/COVID19-02-26

ጥንቃቄ መደረግ ያለባቸው ጉዳዮች!
የኮሮና ቫይረስ በሽታ ካለባቸው አገሮች የመጡ ከሆነ፦
- የኮሮና ቫይረስ በሽታ ነጭ ጥቁር የቆዳ ቀለም ሳይለይ ሁሉንም የሰው ዘር የሚያጠቃ በሽታ ነው፡፡ አስካሁን የተረጋገጠ መድሐኒት ወይም ክትባት የሌለው በመሆኑ ሕብረተሰቡ ይህንን በመረዳት እና የጥንቃቄ መንገዶችን በማወቅ እንዲሁም በመተግበር በሽታውን እንዲከላከል ኢንስቲትዩቱ ያሳስባል፡፡
- እራስዎን ከሌሎች ሰዎች እና ከቤተሰብ አባላት ለ14 ቀናት በማግለል ጤናዎን ይከታተሉ!
- በየዕለቱ የጤናዎትን ሁኔታ ለመከታተል ለሚደውሉ ባለሙያዎች ትክክለኛ መረጃ በመስጠት ይተባበሩ!
- ትኩሳት፣ ሳልና የመተንፈስ ችግር ካጋጠመዎት ላስቸኳይ የህክምና እርዳታ 8335 ይደውሉ፤
- በሚያስሉበት እና በሚያስነጥሱበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎትን ክንድዎን በማጠፍ ወይም በሶፍት ይሸፍኑ፤ እጅዎን በሳሙናና በውሃ ይታጠቡ!
- በተጨማሪም ህብረተሰቡ በሀገራችን እስካአሁን በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠ ሰው አለመኖሩን አውቆ ሳይዘናጋ የበለጠ ጥንቃቄ ኢንዲያደርግ ማሰቢያ ተሰጥቷል።
ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የስልክ መስመር 8335 ወይም በመደበኛ የስልክ ቁጥር 0118276796 ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected] በመጠቀም ማግኘት ይቻላል፡፡
[የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት]

#share #ሼር
የኮሮና ቫይረስ በሽታ [#COVID19] ነጭ ጥቁር የቆዳ ቀለም ሳይለይ ሁሉንም የሰው ዘር የሚያጠቃ በሽታ ነው፡፡ ኮሮና ቫይረስ አስካሁን የተረጋገጠ መድሐኒት ወይም ክትባት የለውም።
ሕብረተሰቡ ይህንን በመረዳት እና የጥንቃቄ መንገዶችን በማወቅ እንዲሁም በመተግበር በሽታውን እንዲከላከል የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

ኮሮና ቫይረስ በአውሮፓ እየተዛመተ ነው...
ከጣሊያን ሳይዛመት አልቀረም የተባለው ኮረና ቫይረስ በበርካታ አውሮፓውያን አገራት ሪፖርት እየተደረገ ነው። ኦስትሪያ፣ ክሮኤሺያ፣ ስዊትዘርላንድ፣ ስፔን፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን ኮሮናቫይረስን ሪፖርት ያደረጉ አገራት ሲሆኑ፤ 'ወደ አገራችን የገባው ከጣሊያን በመጡ ሰዎች ነው' ብለዋል። በጣሊያን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 300 የደረሱ ሲሆን 11 ሰዎች በቫይረሱ ሞተዋል።
የጣሊያን ጎረቤት አገራት ከጣሊያን ጋር የሚያዋስናቸውን ድንበር ሊዘጉ ይችላሉ የሚል መላ ምት በስፋት ቢነገርም፤ የፈረንሳይ፣ ጀርመን እና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ድንበርን ክፍት በማድረግ የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር ጥረት እንደሚያደርግ አሳውቀዋል። በቁጥር ከፍ ያሉ የአውሮፓ አገራት ወደ ጣሊያን ሲጓዙ መውሰድ ስላለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች ዜጎቻቸውን እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።
ምንጭ፦ BBC

የኢራን ምክትል ጤና ጥበቃ ሚንስትር ኢራጅ ሀሪርቺ ኮሮና ቫይረስ [#COVID19] እንዳለባቸው ትላንት ቢቢሲ ዘግቧል።
በአገሪቱ 15 ሰዎችን የገደለውን በሽታ በቁጥጥር ሥር ለማዋል እየተጣጣረች ሲሆን፤ ኢራጅ ሀሪርቺ ራሳቸውን አግልለው አስፈላጊውን ህክምና መውሰድ እንደጀመሩ ተናግረዋል።
ምክትል ጤና ጥበቃ ሚንስትሩ ሰኞ እለት ስለ ኮቪድ-19 ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ፤ ግንባራቸውን በተደጋጋሚ ሲጠራርጉ ታይተው ነበር።
በእለቱ የአገሪቱ ባለሥልጣናት የበሽታውን የስርጭት ስፋት በተመለከተ ሀሰተኛ መረጃ ሰጥተዋል መባሉን አስተባብለው ነበር።
#BBC

TIKVAH-ETHIOPIA
#UPDATE - የሟቾች ቁጥር 2,706 ከፍ ብሏል - በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 80,248 ዛሬ ባገኘነው ሪፖርት በኮሮና ቫይረስ [#COVID19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 2,706 የደረሰ ሲሆን 80,248 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 27,768 ደርሰዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
ዓለም አቀፍ መረጃ፦
- የሟቾች ቁጥር 2,765 ከፍ ብሏል
- በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 81,017
ዛሬ ባገኘነው ሪፖርት በኮሮና ቫይረስ [#COVID19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 2,765 የደረሰ ሲሆን 81,017 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 30,188 ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በዱራሜ ከተማ ዝግጅት ተጠናቋል... ነገ የካቲት 18 ቀን 2012 ዓ/ም ጧት በዱራሜ ሁለገብ ስታዲየም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አቀባበል ይደረጋል። እሳቸውም ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። የስታዲየም ዝግጅት እንዳለቀ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ምክር ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት ያደርጋሉ። ምንጭ፦ የከምባታ ጠምባሮ ዞን @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ከምባታ ጠምባሮ ዞን የገቡ ሲሆን፣ ትላንት እንደተገለፀው ከዞኑ የማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይትን ያካሂዳሉ።
#PMOEthiopia
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ከምባታ ጠምባሮ ዞን የገቡ ሲሆን፣ ትላንት እንደተገለፀው ከዞኑ የማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይትን ያካሂዳሉ።
#PMOEthiopia
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#EthiopianCatholicSecretariat
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ብፁዕ ካርዲናል ሊቀ-ጳጳስ ብርሀነ የሱስና የመርዋቸው መልእክተኞች ኤርትራ እንዳይገቡ መከልከላቸውን የቤተክርስትያንዋ ሴክረታርያት አርረጋግጧል።
ካርዲናሉና ቡድናቸው የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስተያን ባደረገችላቸው ጥሪ መሰረት ባለፈው ቅዳሜ ወደ ኤርትራ ተጉዘው እንዳነበር ነገር ግን የፀጥታ ኃይሎች አውሮፕላን ማረፍያ ላይ እንዳስቆሟቸው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ጠቅላይ ጽህፈት ቤት ያወጣው መግለጫ አስታውቋል።
የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ካርዲናሉንና ቡድናቸውን የጋበዛቸው የኤርትራ ኪዳነ-ምህረት ቤተክርስትያን የተመሰረተችበትን 50ኛ አመት ኢየብልዩ በዓል ላይ እንዲገኙ እንዳነበር መግለጫው ገልጿል።
ካርዲናሉና ቡድናቸው ከ16 ሰዓታት በላይ በአውሮፕላን ማረፍያው ውስጥ እንዲቆዩ ከተደረገ በኋላ በነገታው እሁድ ከሰዓት በኋላ ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ ተገደዋል ይላል መግለጫው።
ከዚህ ጋር በተያያዘ አሰና የተባለው የኤርትራ ተቃዋሚ ሳተላይት ቴሌቪዥን ብፁዕ ካርዲናል ብርሀነ-የሱስ የካቲት 16, 2012 አም በአዲስ አበባ ቀባና ካቶሊካዊት ኪዳነ-ምህረት ዓመታዊ ክብረ-በዓል ላይ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ተፈጠረ የተባለው ሰላም ሃሰት ማሆኑንን አረጋግጠን መጥተናል ብለዋል በሚል ያስተላለፈው መረጃ ፈጽሞ ከእውነት የራቀ ነው ብሏል መግለጫው።
የአሰና ቴሌቪዥን ጣብያ ያስተላለፈውን የተሳሳተ ዘገባ እንዲያስተካክልና ማስተባበያ እንዲሰጥ እናሳስባለን ይላል የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ጠቅላይ ጽህፈት ቤት ያወጣው መግለጫ።
#VOA #ECS

የሆቴሎች ደረጃ ዳግም ምደባ ሊካሄድ ነው!
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በያዝነው በጀት ዓመት በአገራችን የሚገኙ ሁሉንም ሆቴሎች ዳግም በደረጃ ለመመደብ ከአዲስ አበባ ሆቴል ባለሃብቶች ጋር የጋራ አቋም ለመያዝ የካቲት 17/2ዐ12 ዓ.ም በጌት ፋም ሆቴል ውይይት አድርጓል፡፡
በ2ዐዐ8 ዓ.ም በኮከብ ደረጃ የተመደቡ ሆቴሎች የደረጃ ምደባ ደንብና መመሪያ በሚያዘው መሠረት በየሶስት ዓመቱ በድጋሚ መመደብ ያለባቸው በመሆኑ በዚህ ዓመት ለ2ዐዐ ሆቴሎች ዳግም ደረጃ ምደባ ለማካሄድ በእቅድ ተይዟል፡፡
በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪስት አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥና ደረጃ ምደባ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ ደርበው በአገልግሎት ጥራት ተወዳዳሪነትነና የሆቴል ደረጃ ምደባ ስርዓት የነበሩ ሂደቶችን አቅርበው ከተሳታፊዎች ጋር ውይይት ተደርጐባቸዋል ፡፡
#ባህልናቱሪዝም #ቱጡኝእስማኤል

#UPDATE የአማራና የትግራይ ክልሎች ምሁራን የሁለቱን ሕዝቦች ግንኙነት ማጠናከር ስለሚቻልበት ሁኔታ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው። በሠላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀውና እስከ ነገ የሚቀጥለው መድረክ የሁለቱን ሕዝቦች አንድነትና ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ነው። ውይይቱ ለሁለተኛ ዙር እየተካሄደ ያለ ሲሆን ለሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች ዘላቂ ሠላም እሴት ግንባታ ምሁራን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ…
#UPDATE
የአማራ እና የትግራይ ክልል ህዝቦች ግንኙነት ለማጠናከር የተዘጋጀው የምሁራን ውይይት ለሁለተኛ ቀን እንደቀጠለ ነው፡፡
በሁለቱ ክልሎች ያሉ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን የተሳተፉበት ይህ የውይይት መድረክ ትናንት የተጀመረ ሲሆን ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል፡፡
[አውሎ ሚዲያ]
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
የአማራ እና የትግራይ ክልል ህዝቦች ግንኙነት ለማጠናከር የተዘጋጀው የምሁራን ውይይት ለሁለተኛ ቀን እንደቀጠለ ነው፡፡
በሁለቱ ክልሎች ያሉ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን የተሳተፉበት ይህ የውይይት መድረክ ትናንት የተጀመረ ሲሆን ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል፡፡
[አውሎ ሚዲያ]
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ጠቃሚ መረጃ ስለ [COVID19] ኮሮና ቫይረስ፦
ኮሮና ቫይረስ ምንድነው?
• የኮሮና ቫይረስ ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ ሲሆን ሞትን ሊያስከትል የሚችል ህመም ነው።
የቫይረሱ መተላለፊያ መንገዶች፦
• በሽታው ያለበት ሰው ሲያስነጥስ፣ ባልበሰሉ ምግቦች፣ ከታማሚው ሰው ጋር በሚደረግ የቅርብ ንክኪ ይተላለፋሉ።
የበሽታው ምልክቶች፦
• በበሽታው የተያዙ ሰዎች ትኩሳት፣ ሳል፣ የትንፋሽ መቆራረጥ እና የመተንፈስ ችግር ምልክቶች ይታይባቸዋል።
• በሽታው የጠናባቸው ሰዎች ላይ ደግሞ የሳምባ ምች እና ከባድ የመተንፈሻ አካላት ህመም ይስተዋላል።
ምልክቱ የታየባቸው ምን ማድረግ አለባቸው?
• ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች ካለብዎ ወዲያውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ይሂዱ።
• የበሽታው ስሜት ከመፈጠሩ አስራ አራት ቀናት በፊት በሽታውን ሪፖርት ወዳደረጉ አገራት ሄደው ከነበረም ይህንንም ለጤና ባለሙያ ያሳውቁ።
• በሚያስሉበት እና በሚያስነጥሱበት ጊዜ በሽታው ወደ ጤነኛ ሰው እንዳይተላለፍ አፍና አፍንጫን በክንድ፣ በመሃረብ ወይም በሶፍት ይሸፍኑ።
• አፍን አፍንጫን ለመሸፈን የተጠቀምንበትን ሶፍት በአግባቡ በቆሻሻ መጣያ ውስጥ ማስወገድ እና እጅን ሁልጊዜ በውሃ እና በሳሙና መታጠብ ያስፈልጋል።
ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች፡-
• የትኩሳትና የሳል ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች ጋር ንክኪ አለማድረግ፣
• እጅን በሳሙናና ውሃ መታጠብ በተለይ ደግሞ ከታመሙ ሰዎች ወይም ከአካባቢያቸው ጋር ንክኪ ከፈጠሩ፣
• ያልበሰሉ የእንስሳት ተዋፅኦ የሆኑ ምግቦችን ከመመገብ መቆጠብ
• በሕይዎት ካሉም ሆነ ከሞቱ የቤትና የዱር እንስሳትን ጋር ንክኪ አለማድረግ

#UPDATE ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ከምባታ ጠምባሮ ዞን የገቡ ሲሆን፣ ትላንት እንደተገለፀው ከዞኑ የማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይትን ያካሂዳሉ። #PMOEthiopia @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#UPDATE
ዛሬ ጥዋት ዱራሜ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ ስታዲየም ለተሰበሰቡ ነዋሪዎች ንግግር አድርገዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስታዲየም ቆይታቸው በኋላ በአዳራሽ ከከምባታ ጠምባሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዛሬ ጥዋት ዱራሜ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ ስታዲየም ለተሰበሰቡ ነዋሪዎች ንግግር አድርገዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስታዲየም ቆይታቸው በኋላ በአዳራሽ ከከምባታ ጠምባሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ጠቅላይ ሚንስትሩ ከደቂቃዎች በኃላ ሃላባ ቁሊቶ ይገባሉ!
የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ሀላባ ዞን ይገባሉ፡፡ በአሁኑ ሰዓትም በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ የዞኑ ህዝቦች በቁሊቶ ከተማና በስታድየም ተገኝተው የአቀባበል ለማድረግ ታድሟል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ሀላባ ዞን ይገባሉ፡፡ በአሁኑ ሰዓትም በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ የዞኑ ህዝቦች በቁሊቶ ከተማና በስታድየም ተገኝተው የአቀባበል ለማድረግ ታድሟል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
በተደራጀ ሁኔታ የኢትዮ-ቴሌኮምን ጨምሮ በሌሎች መንግሥታዊ ተቋማት መሠረተ ልማት ላይ ዝርፊያ ሲፈጽሙ ነበሩ የተባሉ ተጠርጣሪዎች መያዙን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ገለጸ።
ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹን የያዘው ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ አልማዝየ ሜዳ አካባቢ በደረሰው የኅብረተሰቡ ጥቆማ መሆኑንም አስታውቋል።
ኅብረተሰቡ መሰል የወንጀል ድርጊቶችን ሲመለከት ለፖሊስ ጥቆማ በመስጠት የበኩሉን እንዲወጣ ፖሊስ አሳስቧል።
#ኢቢሲ

#UPDATE ዛሬ ማለዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ18ኛ ክፍለ ዘመን ዘውድ ለመመለስ ከመጡት የደች የውጪ ንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትሯ ሲግሪድ ካግ ጋር ተገናኝተዋል። ዘውዱ ከ1985 ዓ/ም አንስቶ ጠፍቶ የቆየ ሲሆን፣ በጥቅምት 2011 ዓ.ም. በኔዘርላንዷ ሮተርዳም ተገኝቷል። የኔዘርላንድ መንግሥት ይህንን ቅርስ ለኢትዮጵያ መመለስ ጠቃሚ እንደ ሆነ በማመን ዘውዱ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ…
#UPDATE
ባለፈው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው ዘውድ ቅዳሜ ከሰአት ወደ መቐለ እንደሚመለስ እና ተዘርፎ ተወስዶ ከነበረበት ስላሴ ጨለቆት እንደሚገባ ተሰምቷል።
[Prof. Kindeya G/Hiwot፣ Elias Meseret]