TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.5K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#DrAmirAman

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባው የእናቶችና የህፃናት ማዕከል በቅርቡ ተመርቆ ስራ ሊጀምር ነው!

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ውስጥ እየተሰራ ያለው የእናቶችና የህፃናት ማዕከል ግንባታ የተጠናቀቀ መሆኑንና በቅርብ ጊዜ ውስጥ ተመርቆ ስራ እንደሚጀምር የጤና ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን አስታወቁ፡፡

ባለ 8 ፎቅ እና 450 አልጋ የሚይዘው ምቹው የእናቶችና የህፃናት ማዕከሉን የጎበኙት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ ዋና መ/ቤት ከ 2 እስከ 8 ድግሪ ሴንቲግሬድ ቅዝቃዜ ለሚያስፈልጋቸው የህክምና ግብዓቶች ማከማቻ የሚሆን 6 ቀዝቃዛ ክፍሎች አሉት ተብሏል፡፡

በተጨማሪም ከ -25 እስከ -15 ድግሪ ሴንቲግሬድ ቅዝቃዜ ለሚያስፈልጋቸው የህክምና ግብዓቶችን ማከማቻ የሚሆን 2 የከፍተኛ ቀዝቃዛ ክፍሎች ግንባታ መጠናቀቁንና ወደ ስራ ለመግባት ዝግጁ መሆኑን ስለመመልከታቸው በይፋዊ የፌስቡክ ገፃቸው ገልፀዋል፡፡ ሚኒስትሩ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል እና በኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ የሚሰሩ አመራሮች እና ሰራተኞችን አመስግነዋል፡፡

(Dr Amir Aman - EPA)

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrAmirAman

ጤና ሚኒስቴር በሀገሪቱ የጤናው ዘርፍ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ላላቸው የቀድሞው የጤና ሚኒስቴር ዶ/ር አሚር አማን የምስጋና እና የእውቅና ኘሮግራም ተካሂዷል።

[ጤና ሚኒስቴር]
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#DrAmirAman

ዛሬ የኢትዮጵያ ጤና እንክብካቤ ፌደሬሽን ለቀድሞው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር በመንግሥት ሥራ ላይ በነበሩበት ወቅት ላደረጉት የላቀ አስተዋጽኦ በስካፕ ላይት ሆቴል የምስጋናና የሽኝት ፕሮግራም እያደረገላቸው ይገኛል።

#TikvahFamily
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia