TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Update
" መግለጫው ዘግይቷል ፤ ነገር ግን ወደ በኃላ ይሰጣል "
ዛሬ ከሰዓት ላይ ሊሰጥ የነበረው የአፍሪካ ህብረት መግለጫ #መዘግየቱን ነገር ግን መግለጫው ወደ በኃላ #እንደሚሰጥ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አሳውቋል።
መግለጫው ለምን ሊዘገይ እንደቻለ የተሰጠ ማብራሪያ የለም። ወደ በኃላ ይባል እንጂ ትክክለኛ ሰዓቱም አልተገለፀም።
በደ/አፍሪካ ፕሪቶሪያ እየተካሄደ ካለው የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት " የሰላም ንግግር " ጋር በተያያዘ እስካሁን ስላለው ሂደት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሚሰጡት በአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የቀድሞው የናይጄሪያ ፕ/ት ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ ናቸው።
በርካቶች እየጠበቁት ያለው መግለጫ በደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት #የተረጋገጠ የፌስቡክ ገፅ ላይ በቀጥታ እንደሚተላለፍ መ/ቤቱ ገልጿል👇
https://www.facebook.com/DIRCOza
@tikvahethiopia