የወላይታ ብሄር ተወላጆች ውይይት አደረጉ፦
"የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችንን በማዘመን ሚዲያ ለህዝቦች ትስስርና ለሀገር ግንባታ አዎንታዊ ሚና እንዲጫወት ከማድረግ ባሻገር በህዝቦች ዘንድ ግጭት የሚቀሰቅሱ መረጃዎችን #ባለማሰራጨት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት።"
.
.
"የወላይታ ብሔር ተወላጆች #ከሌሎች ህዝቦች ጋር ቀድሞ የነበረውን ፍቅር፣ ሰላም፣ አንድነት እና የመቻቻል እሴታቸውን በማጠናከር ለሰላምና ለሀገር #ግንባታ የበኩላቸውን ድርሻ ማበርከት አለባቸው፡፡"
.
.
"በወላይታ እና #በሲዳማ ህዝቦች መካከል የተፈጠረውን የሰላም፣ የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶችን ለማስቀጠል ተከታታይ ያለው ህዝብን የማወያየት ሥራ ይሰራል።"
.
.
"የወላይታ እና #የሲዳማ ህዝቦች ትስስር በጊዜያዊ ግጭቶች #የሚሸረሸር ሳይሆን ትናንትም የነበረ #ወደፊትም የሚቀጥል ነው፡፡ ስለሆነም ሰላም በዋጋ የማይተመን ትልቅ ሀብት ስለሆነ እጅ ለእጅ ተያይዘን ድህነትን ለማሸነፍ ልንሠራ ይገባል ብለዋል፡፡"
.
.
"የወላይታ እና ሲዳማ ህዝቦች የግጭት ታሪክ የሌላቸው ከመሆናቸውም ባሻገር በማህበራዊና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የተሳሰሩ ህዝቦች ናቸው፡፡"
.
.
"ሰላም ለአንድ ሀገር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ በመሆኑ የወላይታ ብሔር ተወላጆች በሚኖሩበት አከባቢ ለሀገር ሰላም የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ ይገባል።"
ሀዋሳ ጥር 04/05/2011
https://telegra.ph/የወላይታ-ብሔር-ተወላጆች-01-12

Telegraph
የወላይታ ብሔር ተወላጆች፦
የወላይታ ብሔር ተወላጆች በሚኖሩበት አከባቢ አንድነታቸውን በማጠናከር ለሰላምና ለሀገር ግንባታ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ጌታሁን ጋረደው ጥሪ አቀረቡ:: ከተለያዩ ዪኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ ምሁራን፣ በሀዋሳ ከተማ የሚኖሩ የወላይታ ብሔር ተወላጆች እና ከወላይታ ዞን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተጋበዙ እንግዶች በወላይታ ብሔር…