“በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የት እንደደረሱ #አይታወቅም”
.
.
“አቶ #ጌታቸው_አሰፋን ለመያዝ ተኩስ መግጠም አስፈላጊ አይደለም”
አቶ #ብርሃኑ_ፀጋዬ(የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia

የቻግኒው ወጣት ተቀብሮ ተገኘ‼️
ጥር 30/2011 ዓ.ም በቻግኒ ከተማ
ለስራ እንደ ወጣ ከነ ባጃጁ ደብዛው የጠፋው ወጣት #ሀሰን_ሁሴን ዛሬ ቻግኒ ከተማ ክብሪት ፋብሪካ ተብሎ በሚታወቀው ከከተማው የመዝናኛ ቦታ #ተቀብሮ ተገኝቷል። ያሽከረክረው የነበረው ባጃጅ እስከ ዛሬ የደረሰበት #አይታወቅም።
Via Chagni Communication

ደዋዮቹ እነማን ናቸው?
በተለያየ ሰው ስልክ ላይ እየደውሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ ነው፤ እድለኛ ስለሆኑ ካርድ ይላኩልን የሚሉ አካላት እየበዙ መጥተዋል። እነዚህ አካላት ማንነታቸው #አይታወቅም። የሚደውሉትም በሞባይል መስመር ስልክ ነው። ስራቸውን በስልክ ነው የሚሰሩት በርካቶችን እያጭበረበረበሩ የሚገኙ አካላት ናቸው። በሚድሮክ ኢትዮጵያ ስም፣ በኢትዮ ቴሌኮም ስም፣ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ነው። ስልክ ከተደወለላቸው አካላት መካከል የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ይገኙበታል። ለመሆኑ ፋና ብሮድካስቲንግ ይህን ጉዳይ ያውቀዋል?? ሚድሮክ ኢትዮጵያ ያውቀዋል?? ኢትዮ ቴሌኮምስ?? ምን እየተሰራ ነው ያለው??