TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.4K photos
1.47K videos
209 files
4.03K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#DrRashidAman

በኬንያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 336 ደረሱ!

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት 946 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ተጨማሪ 16 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 336 ደርሷል።

ዛሬ በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠ አስራ ስድስት (16) ሰዎች መካከል አስራ አንዱ (11) ከናይሮቢ ሲሆኑ አምስቱ (5) ደግሞ ከሞንባሳ ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 12 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ ስምንቱ (8) ከናይሮቢ እንዲሁም አራቱ (4) ከሞንባሳ ናቸው። አጠቃላይ በኬንያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 355 ደርሰዋል።

በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት ስምንት (8) ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታቸው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 106 ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 374 ደረሱ!

ባለፉት 24 ሰዓት በኬንያ ተጨማሪ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ከአስራ አንዱ (11) መካከል ሰባቱ (7) ከናይሮቢ አራቱ (4) ከሞንባሳ ናቸው።

ዛሬ በኮቪድ-19 መያዛቸው ከተረጋገጡ ታማሚዎች መካከል የ3 ዓመት ህፃን ልጅ እና የ75 ዓመት አዛውንት ይገኙበታል።

አጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 374 ደርሷል።

በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ አስር (10) ሰዎች ከኮቪድ-19 ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 124 መድረሱን ተገልጿል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 15 ሰዎች ማገገማቸው ተገልጿል፤ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 144 ደርሷል።

እንዲሁም 777 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 12 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 396 ደርሰዋል።

በሌላ በኩል በኬንያ የሟቾች ቁጥር 17 ደርሷል፤ ባለፉት 24 ሰዓት ሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ በአንድ ቀን 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

ባለፉት 24 ሰዓት በኬንያ 883 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሰላሳ (30) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 465 ደርሰዋል።

በሌላ በኩል የሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች #ሞት ሪፖርት መደረጉን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 24 ደርሷል።

ከዚህ በተጨማሪ ትላንት 15 ሰዎች ማገገማቸው ተገልጿል፤ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 167 ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ 25 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 632 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሃያ አምስት (25) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 607 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 7 ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 197 ደርሷል።

እንዲሁም ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የሶስት (3) ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 29 ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ 14 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 922 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ አስራ አራት (14) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 621 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 5 ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 202 ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ 28 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

ባለፉት 24 ሰዓት 1,611 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሃያ ስምንት (28) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 649 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 5 ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 207 ደርሷል።

በተጨማሪ በኬንያ የሟቾች ቁጥር 30 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት የአንድ (1) ሰው ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ በትላንትናው ዕለት 32 ሰዎች ማገገማቸውን የኬንያ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል (እስካሁን በአንድ ቀን ካገገሙ ሰዎች ሁሉ ከፍተኛው ነው) ፤ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች 239 ደርሰዋል።

በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት 1,056 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 23 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 672 ደርሰዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman

በኬንያ ባለፉት 24 ሰዓት 841 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ተጨማሪ 28 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 700 ደርሰዋል።

የኬንያ ጤና ሚኒስቴር መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛል ተጨማሪ መረጃዎችን እንሰጣችኃለን!

@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot