TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.7K photos
1.49K videos
211 files
4.06K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#SEBETA የሰበታ ከተማ ነዋሪ ቲክቫህ ቤተሰቦች የሰበታን እንቅስቃሴ አሳውቀውናል፤ መንገዶች ተከፍተዋል። የትራንስፖርት እንቅስቃሴም እየተጀመረ እንደሆነ ገልፀዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#SEBETA | የሰበታ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ወደነበረበት እየተመለሰ ይመስላል። መንገዶች ከትላንት ጀምሮ ተከፍተዋል። የትራንስፖርት እንቅስቃሴም ከትላንት ዛሬ ጨምሯል። የንግድ ተቋማት ተከፍተው አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#SEBETA የሰበታ ከተማ ውሎ ሰላማዊ ነው። የንግድ ተቋማት ስራ ላይ ናቸው፤ የትራንስፖርት አገልግሎትም አልተቋረጠም። የሰበታ ቲክቫህ ቤተሰቦች ከተማይቱ ሰላም እንደሆነች አሳውቀውናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia