TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.5K photos
1.43K videos
206 files
3.95K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#DOHA

ሁሉም አትሌቶቻችን ውድድር ሲያቋርጡ፤ ሮዛ ህመም አጋጥሟት ሆስፒታል ተወስዳለች!

መስከረም 16 ቀን 2012 ዓ.ም. ሌሊት 6፡00 ሰዓት ላይ በተካሄደው የሴቶች ማራቶን ውድድር ላይ የተካፈሉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ሁሉም አቋርጠዋል፡፡

አንደኛዋ ተወዳዳሪ ሮዛ ደምሴ ህመም ያጋጠማትና ሙቀቱን ልትቋቋም ባለመቻሏ ወደ ሆስፒታል ተወስዳለች፡፡ ሮዛን ተከትላ ያቋረጠችው ደግሞ ሩቲ አጋ ስትሆን መጀመሪያ አካባቢ የነበራት አቅምና ፊቷ ላይ ይነበብ የነበረው የውድድር መንፈስ በጣም ጥሩ ቢሆንም ከ15 ኪ.ሜ በኋላ ግን መቀጠል አልቻለችም ሲል ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡

ሙቀቱን በከፍተኛ እልህ ለመቋቋም የሞከረችው ሶስተኛዋ ተወዳዳሪ ሹሬ ደምሴም ከነ ሩቲ በኋላ አቋርጣለች፡፡ በእለቱ የነበረው ሙቀት መጠን 32 እና ከዚያ በላይ ዲግሪ ሴንቲግሬድ መድረሱ ተገልጿል፡፡

Via #EPA
PHOTO: #AryatRyan
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#DOHA

የሴቶች 10,000 ሜትር ዉድድር ተጀምሯል። ኢትዮጵያ በለተሰንበት ግደይ ፣ ሰንበሬ ተፈሪ እና ነጻነት ጉደታ በመድረኩ ተወክላላች።

መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን !!!!

@tikvahethsport

Join👇
https://t.iss.one/joinchat/AAAAAFb8M0pNEZTiGM68rg
#DOHA

ሦስተኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ሌሊት ኳታር ዶሃ ገብቷል። የ17ኛው የዶሃ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3ኛው ተጓዥ ምድብ ዛሬ ከሌሊቱ 9፡00 ሰዓት ኳታር ዶሃ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል፡፡ 17 የልዑካን አባላት ያካተተው ይህ ምድብ የ1500 ሜትር ወንድና ሴት፣ የ5000 ሜትር ሴት እና 3000 ሜትር መሰናክል ወንድ አትሌቶች እንዲሁም አሰልጣኞችና የማሳጅ ባለሙያዎችን የያዘው ነው።

Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ዋልታ_ቲቪ

የ5,000 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ውድድር በቀጥታ በዋልታ ቴሌቪዥን መከታተል ትችላላችሁ። #DOHA #ETHIOPIA

መልዕካም እድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ አትሌቶች!

በተጨማሪ፦

HD on AD Sports 4 (Nile Sat)

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#DOHA

#WorldAthleticsChamps
3000m steeplechase

🇰🇪#beasteeple 🥇
🇺🇸 #emmajcoburn 🥈
🇩🇪#GesaFK 🥉

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#DOHA በከፍተኛ ትንቅንቅ...በአስደማሚ ፉክክር ኬንያ ወርቅ አገኝች!!! ሀገራችን ኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ ማግኘት ችላለች!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#DOHA

1,500 ሜትር የሴቶች ዉድድር ተጀምሯል!!

መልካም ዕድል!!!

@tikvahethsport
የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር በቀጥታ በዋልታ ቴሌቪዥን ተከታተሉ! #DOHA

መልካም ዕድል ለሀገራችን ልጆች!

Join @tikvahethsport

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#DOHA

10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ በዋልታ ቴሌቪዥን ተከታተሉ! ውድድሩ ተጀምሯል!

መልካም ዕድል ለሀገራችን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#DOHA

በዶሃ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ከኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ፈቃድ ማግኘቱን በዶሃ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አብስሯል። ትምህርት ቤቱ የእድሳት ሥራው እየተጠናቀቀ የሚገኝ ሲሆን፣ በ2013 ዓ.ም (2020) የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ስራውን ይጀምራል። በሌላ በኩል ከቀጠር ትምህርት ሚኒስቴር ተመሳሳይ ፈቃድ ለማግኘት የተጠየቁ ሰነዶች ተሟልተው ለመ/ቤቱ ተልከዋል ተብሏል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia