TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.43K videos
206 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#አዶላ_ወዩ

ዛሬ በአዶላ ወዩ "ዘረኝነትን እፀየፋለሁ አካባቢዬን አፀዳለሁ" በሚል መሪ ቃል አዶላ ወዩ የሚገኘው "እኛው ለእኛው" የመረዳጃ ማህበር ያዘጋጀው የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል።

Via Tarik/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲስ አበባ⬆️

5ኛ የTIKVAH-ETH የመፅሃፍት ማሰባሰብ ዘመቻ እንደቀጠለ ይገኛል። በቅንድል ኢትዮጵያ አማካኝነት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይለው የመፅሃፍ ማሰባሰብ ዘመቻ ጥሩ በሚባል ደረጃ እየሄደ ነው።

#ጎንደር
#ባህርዳር
#አዶላ
#ዲላ የሚገኙና በሌሎችም የኢትዮጵያ ከተሞች የሚገኙትን አስተባባሪዎች ስልክ እንጠቁማለን። ውድ የቤተሰባችን አባላት ቤት ካሉት መፅሃፍቶቻችሁ አንዱን ለሀገራችሁ አበርክቱ!
ከጥቂት ሰአት በፊት በአንፈራራ አካባቢ አሳዛኝ የመኪና አደጋ ደረሷል!

ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ሻኪሶ ሲጓዝ የነበረ TATA ባስ #አዶላ (ክብረ መንግስት) ከመድረሱ በፊት አንፈራራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተገልብጦ ከፍተኛ አደጋ ደርሷል፡፡ በስፍራው የነበሩ የቤተሰባችን አባላት በአደጋው የሰዎች ህይወት እንዳለፈ ግልፀዋል። በርካቶች ላይም ጉዳት ደርሶ ወደ አዶላ ሆስፒታል ተወስደዋል፡፡

Via አስቹ ከአዶላ/TIKVAH-ETH/

ተጨማሪ መረጃ ይኖረናል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia