TIKVAH-ETHIOPIA
አካል ጉዳተኛው አሳንሰር ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ህይወታቸው አለፈ! ባሳለፍነዉ ሰኞ ነሐሴ 20/2011 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ገደማ ለጉዳይ ባቀኑበት አቃቂ ክፍለ ከተማ ድረስ ኹናቸው የተባሉ ዐይነስውር ግለሰብ የአሳንሰር ጉድጓድ ውስጥ ገብተው በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይወታቸው ማለፉ ታዉቋል። በአደጋው ሕይወታቸው ያለፈው ግለሰብ ጉዳይ ለመጨረስ ባቀኑበት አቃቂ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ ደርሰው ወደ ታች ለመውረድ የአሳንሰሩን…
#ADDISABEBA ለTIKVAH-ETH የአካል ጉዳተኛው ህይወት ማለፍን በተመለከተ የቅርብ ጓደኞቹ እና አብረውት የተማሩና ዘመዶቹ ተጨማሪ መረጃዎችን ያደረሱ ሲሆን ይህን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃዎችን ወደበኃላይ ይዘን እንመለሳለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የደቡብ ብሔሮች ፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ ነገ እንደሚጀመር ተገለጸ። የምክር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ጉባኤው የሚካሄደው እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ነው። በቆየታውም የክልሉ መንግስት የ2011 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ እንዲሁም የተያዘው የስራ ዘመን እቅድና በጀት ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል። የምክር ቤቱ ጉባኤ የተለያዩ #ሹመቶች እንደሚጸድቅም ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል።
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ የሚኖሩ የሲዳማ ተወላጆች ለመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች 100 ሺ ደብተርና 100 ሺ እስክርቢቶ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ የሲዳማ ተወላጆች ላደረጉት የደብተርና የእስክርቢቶ ድጋፍ በተማሪዎች ፣ በወላጆች እና በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
Via #MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Breaking
ምርጫ ቦርድ #የሲዳማ_የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውስኔ መስጫ ቀንን ይፋ አደረገ። ቦርዱ ዛሬ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውስኔ መስጫ ቀን ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ/ም እንዲሆን ተወስኗል።
ቦርዱ ለዚህ ስራም ከነሀሴ 30 ቀን 2011 ዓም አንስቶ 8ሺህ 460 ምርጫ አስፈጻሚዎችን እንዲሁም 1 ሺህ 692 የህዝበ ውሳኔ ደምጽ መስጫ ጣቢያዎችን አደራጃለሁ ብሏል። ለህዝበ ውሳኔው ስራ ማስኬጃ 75 ሚሊዮን 615 ሺህ ብር የሚያስፈልግ ሲሆን ወጪውን የደቡብ ክልል ምክር ቤት ይሸፍናል ተብሏል።
Via #EthioFM

የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ያለበትን ሂደት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ፦
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በህዳር 12 ቀን 2011 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ህዝበ ውሳኔ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዲያስፈጽምለት መጠየቁ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ቦርዱ አመራሮች ከተሟሉለት በኋላ ባደረገው ውይይት የተለያዩ ውሳኔዎችን ያሳለፈ ሲሆን በሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ቦርዱን ጨምሮ የክልሉ ምክር ቤት እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ማድረግ የሚገባቸውን ዝግጅቶች በዝርዝር አሳውቋል፡፡
በዚህም መሰረት ቦርዱ ለምክር ቤቱ በላከው ደብዳቤ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ፦
1. በአሁኑ ወቅት የክልሉም የዞኑም አስተዳደር ዋና ከተማ ሆና የምታገለግለው የሃዋሳ ከተማን አስመልክቶ የህዝበ ውሳኔው ውጤት የሲዳማን ክልላዊ መንግስት መቋቋም የሚያረጋግጥ ቢሆን ከተማዋን አስመልክቶ ሁለቱ አካላት የሚኖራቸውን መብቶችና ግንኙነቶች ከዚህም ጋር በተያያዘ የሚነሱ የሃብት ክፍፍል ጥያቄዎችን የሚያስተናግዱበትን አሰራር ዘርግቶ ለቦርዱ በጽሁፍ እንዲያሳውቅ
2. የህዝበ ውሳኔው ጸጥታና ደህንነት ማስጠበቅን አስመልክቶ የፌደራል የክልል እና የዞኑ ፓሊስ በትብብር የሚሰሩበትን ሁኔታ የሚያመቻች የስራ እቅድ አዘጋጅቶ ለቦርዱ እንዲያሳውቅ
ተጨማሪውን ያንብቡ👇
https://telegra.ph/SRS-08-29

ድረስ ሁናቸው እንዴት ህይወቱ አለፈ?
ድረስ ዩናቸው የሚባል ዘንድሮ ከኮተቤ በአስተማሪነት የተመረቀ አይነስውር ባሳለፍነው ሰኞ ለአንድ ጉዳይ አቃቂ ክፍለ ከተማ ይሄዳል። ድረስ የሄደበትን ጉዳይ ጨርሶ ድካም ስለተጫጫነው ሊፍት በመጠቀም ከነበረበት ፎቅ ለመውረድ #አሳንሰሩን ያዘዋል አሳንሰሩ ከመጣለት በኋላ ግን የሆነው ሌላ ነው፤ ወደ አሳንሰሩ በሚገባበት ወቅት አሳንሰሩ #ወለል አልነበረውም ወጣቱ አይነስውር ድረስም ከነበረበት ፎቅ በመውደቅ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል።
በጉዳዩ ላይ ያነጋገርኩት ከድረስ ጋር አብሮት የተማረ እንዲሁም በቅርበት የሚያውቀው የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባል ይህን ብሏል፦
"መንግስት ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት ይስጥ ለአካል ጉዳተኞች፤...ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት ተሰጠ የሚባለው #በወሬ እንጂ በተግባር የለም። ይሄ እንደ አብነት ተጠቀሰ እንጂ ብዙ ባለጉዳዮች አሉ ጉርጓድ ውስጥ እየገቡ ህይወታቸው ያለፈ፤ የዚህ ግን አካሄዱ በጣም ያሳዝናል። በመንግስት ቢሮ መሆኑ ደግሞ የበለጠ ያሳዝናል፡ ለግሉስ ምን አይነት መልዕክት ነው የምታስተላልፈው። ይሄ አደጋ የደረሰው በመንግስት መስርያ ቤት ቸልተኝነት ነው። የመንግስት ቢሮ እንደዚህ አይነት ሊፍት የሚያስገጥም ከሆነ ለግሉ ቢሮ ምን ብለህ ነው አርዓያ የምትሆነው? መንግስት መጀመሪያ ስራውን ይስራ። ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት ይስጥ። መንግስት በዚህ ዙሪያ/በደረስ ሞት/ ምንም ያለው ነገር የለም፡ ቤተሰቦቹን ሊያናግር ሊያወያይ ይገባል፤ ካሳም ሊከፍላቸው ይገባል።"

#update አንዲት #አሜሪካዊት በስለት #ወግቶ ገድሏል ተብሎ የተጠረጠረው ኢትዮጵያዊ ወጣት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋለ። ማርጀሪ ማጊል የተባለችው የ27 አመት አሜሪካዊት በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ባለፈው ማክሰኞ ከጀርባዋ በተደጋጋሚ ተወግታ ሕይወቷ ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል።
ፖሊስ እንዳለው ኤልያስ አረጋኸኝ የተባለ የ24 አመት ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ውሎ የግድያ ወንጀል ፈፅሟል የሚል ክስ ተመስርቶበታል። የዋሽንግተን ዲሲ ፖሊስ አዛዥ ፒተር ኒውስሐም መርማሪዎች ወንጀሉ በተፈጸመበት አካባቢ የሚገኙ የጸጥታ ካሜራዎች የቀረጿቸውን ምስሎች ከተመለከቱ በኋላ ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ሥር እንዳዋሉ ተናግረዋል። ተጠርጣሪው ለምን ወንጀሉን እንደፈጸመ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም።
Via #ShegerTribune

#update የትምህርትና የስልጠና ፍኖተ ካርታው በሱማሌ ክልል በትምህርቱ መስክ ለውጥ ለማስመዝገብ እንደሚረዳ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሐመድ ዑመር ገለጹ።
“ስር ነቀል የትምህርት ሥርዓት ለውጥ ለሁለንተናዊ ሀገራዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ለሶስት ቀናት በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የሚካሄደው 29ኛው አገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል። ምክትል ፕሬዝዳንቱ አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ዑመር የሱማሌ ክልል የትምህርት ዘርፍ በርካታ ችግሮች ያሉበትና ካለፉት ዓመታት እየተንከባለለ የመጣ እዳ ለመውረስ የተገደደ ነው ብለዋል።
ለዚህ ደግሞ ከክልሉ ወደ ተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሄደው ተባረው የሚመጡ ተማሪዎች ምስክር እንደሆኑና የዘርፉ ችግር ስረ መሰረት በክልሉ የዳበሩ አመራሮች ስሜታዊነትና ግድ የለሽ አስተሳሰብ እንደነበርም ገልጸዋል። እንደ አቶ ሙስጠፌ ገለጻ አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ በክልሉ በትምህርቱ መስክ የነበሩ ችግሮችን በማረም ለውጥ ለማስመዝገብ እንደሚረዳም ነው።
ፍኖተ ካርታው በተለይም የክልሉ የአርብቶ አደር ህብረተሰብ ድምጽ የተስተጋበት መሆኑን የሚያሳይ እንደሆነም ጠቅሰዋል። በመሆኑም ማህበረሰቡ ከዚህ ቀደም ከነበረበት የትምህርት ተሳትፎ ጥራትና ተገቢነት ችግር የሚላቀቅበት እንደሚሆን እምነት አለኝ ብለዋል ምክትል ፕሬዝዳንቱ። በተጨማሪም የትምህርት ጥራት በመንግስት ጥረት ብቻ የሚረጋገጥ ባለመሆኑ ለአገር አቀፍ ተሞክሮ የሚሆን የትምህርት ልማት ፈንድ በክልሉ መቋቋሙን ጠቁመዋል።
ጎን ለጎንም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታና በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የትምህርት ቤትና የመምህራን ልማት ስልጠና ክልሉ በቀጣይ በትኩረት የሚሰራባቸው ጉዳዮች እንደሆኑም አመልክተዋል።

"የሱዳንን አብዮት የመሩት ሴቶች ናቸው" - የአፍሪካ ህብረት ልዑክ
.
.
የሱዳን አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ የመረጧቸውን የካቢኔ አባላት በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡
እጩዎቹን ለማጥናት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጨማሪ ጊዜ መስጠት በማስፈለጉ እነርሱን ይፋ የማድረጊያው ጊዜ ዘግይቷል ነው የተባለው፡፡
በሱዳን ወታደራዊ እና ተቃዋሚ ቡድኖች በተፈረመው የአገሪቱ ህገ-መንግስት ማሻሻያ አዋጅ መሠረት 40 ከመቶ የሚሆነው የሚኒስትሮች እና የመንግስት የስራ ቦታዎች በሴቶች አንደሚያዙ ነው የተገለፀው፡፡
የአፍሪካ ህብረት የሴቶች የሰላምና ደህንነት ልዩ መልዕክተኛ #ቢኒታ_ዲዩፕ በካርቱም የሚገኙ ሲሆን መንግስት 40 ከመቶ የሚሆኑ ሴቶችን በካቢኔው በሚያካትትበት አግባብ ላይ ከሱዳን ሴት ፖለቲከኞች ጋር ተወያይተዋል፡፡ "አብዮቱን የመሩት ሴቶች ናቸው" ሲሉ መልዕክተኛዋ ለቢቢሲ ኒውስዴይ ተናግረዋል፡፡
ሴቶቹ ትናንት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር መገናኘታቸውን የገለፁት መዝ ዲዩፕ ጠቅላይ ሚኒስትሩም የተቻላቸውን ሁሉ እንደሚያደርጉ ቃል መግባታቸውን ተናግረዋል፡፡
"እሷ አጋር መሆኗን አረጋግጠዋል፤ ስለ ሥርዓተ-ጾታ እኩልነት እና ሴቶችን ስለማብቃት ያውቃሉ፤ ከወታደራዊው ኃይል ጋር ለመደራደር የሚያስችል ኃይልም ያላቸው ይመስለናል" ብለዋል መዝ ዲዩፕ፡፡
ምንጭ᎓- ቢቢሲ

#update የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለነገ አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱን ሸገር ራድዮ ዘግቧል። ስብሰባው የተጠራው፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ቅዳሜ ባጸደቀው የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና አሠራር አዋጅ ላይ ለመነጋገር ነው ተብሏል። በርካታ የጋራ ቃል ኪዳን ስምምነቱን ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጁ የጸደቀው ቀደም ሲል ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ከተስማማንበት መንፈስ ውጭ ነው በማለት እንደሚቃወሙት በጋራ ባወጡት መግለጫ ማስታወቃቸው ይታወሳል።
Via #ShegerFM/wazema
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ShegerFM/wazema
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቴፒ ወጣቶች...
"እኛ የቴፒ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያን የወጣቶች ህብረት የከተማችንን መልካም ገፅታ ከመገንባት አንፃር በራስ ተነሳሽነትና በበጎ ፈቃደኝነት ሌሎች ወገኖችን በማስተባበር ዛሬ ጥዋት ላይ " አከባቢያችን የአስተሳሰባችን ውጤት ነው ! ስለዚህ ቆሻሻዎችን በማስወገድ ከተማችንን እናስውብ፣ ጤናችንንም ጥንጠብ በሚል መሪ ሀሳብ ከተማችንን በማፅዳትና ቆሻሻዎችን በማስወገድ የፅዳት ዘመቻ ያደረግን ሲሆን ከዚህም በተጨመሪ የችግኝ ተከላም አድርገናል። በዚህ የበጎ አድራጎት ስራ ላይም የተለያየ እምነት ተከታዮች የሆኑ ሙስሊሞችና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆኑ ወገኖቻችንም አብረውን ሲሰሩ ነበር፡፡ ከዚህም በተጨማሪ እኛ የቴፒ ወንጌላዊያን ክርስቲያን ወጣቶች በከተማችን ለሚገኙ ከ2000ሺ በላይ ለሆኑ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የሚሆን ደብተርና እስኪቢርቶ እንደመሁም የተለያዩ የትም/ት ቁሳቁሶችን እያሰባሰብን ነው ዛሬ ከሰዓታት ብኀላ ደግሞ የደም ልገሳ እናደርጋለን።

"ደም በመለገስ የእናቶችን ሞት እንቀንስ"
በሐረሪ ክልል ፖሊስ ማሰልጠኛ የአመራር ስልጠና ላይ ያሉሁት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽንና ማረሚያ ኮሚሽን አባላት ደም በመለገስ የእናቶችን ሞት እንቀንስ በሚል መነሳሳት ደም ልገሳ አድርገዋል።
Via #ADUU/TIKVAH-ETH
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሐረሪ ክልል ፖሊስ ማሰልጠኛ የአመራር ስልጠና ላይ ያሉሁት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽንና ማረሚያ ኮሚሽን አባላት ደም በመለገስ የእናቶችን ሞት እንቀንስ በሚል መነሳሳት ደም ልገሳ አድርገዋል።
Via #ADUU/TIKVAH-ETH
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የአንበሳ መንጋ በሰውና በቤት እንስሳት ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው!
በጋምቤላ ክልል አበቦ ወረዳ አንበሶች በሰውና በቤት እንስሳት ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆናቸውን የወረዳው ፖሊስ ገለፀ።
በጋምቤላ ክልል ፔርፔንጎ ወረዳ ቁጥሩ ከአምስት በላይ የሆነው የአንበሳ መንጋ በተለያዩ ቀበሌዎች በመዘዋወር ሰዎችንና የቤት እንስሳትን እየተተናኮሉ ማስቸገራቸውን የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ኡጁሉ ታታ ይናገራሉ።
በወረዳው ፔርፔንጎ ቀበሌ ሀምሌ 21 ቀን 2011 ዓም ምሽት አካባቢ ሶስት አንበሶች በድንገት መጥተው በአንድ ባለሀብት እርሻ ስራ የነበሩ በርካታ ሰዎችን በማሳደድ አንዱን ግለሰብ ይዘው በአሰቃቂ ሁኔታ በልተውታል።
በወረዳው በተለይም መንደር 11እና12 በተባሉ ቀበሌዎች አንበሳዎቹ በተደጋጋሚ ጊዜ በቤት እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያደርሱ መቆየታቸውን ኢንስፔክተር ኡጁሉ ያስታውሳሉ።
እንደ ወረዳው ነዋሪዎች አገላለፅ ከሆነ ደግሞ ካለፈው አመት ጀምሮ ከ300 በላይ የቤት እንሰሳት በአንበሶቹ ተበልተዋል። አንበሶቹ በህብረተሰቡ ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትሉ በማሰብ የፖሊስ አባላቱን በጥበቃ ላይ እንዲሰማሩ ማድረጉን ኢንስፔክተሩ ይናገራሉ።
ችግሩን በዘላቂነት ለመከላከልም ከኢትዮጵያ የዱር እንሳስት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን የጋምቤላ ብሄራዊ ፖርክ ጽህፈትቤት ጋርበ መነጋገር ላይ እንደሚገኙ አሰታውቀዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-08-29-5
የሰላም ሚኒስቴር ለወጣቶች ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን ጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ የስነ ጽሑፍ ወርክሾፕ ያዘጋጀ ሲሆን፣ የስነ ጽሑፍ ችሎታና ፍላጎት ያላችሁ በ0912632913 ደውላችሁ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን።
የሰላም ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሰላም ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሰላም ሚኒስቴር ለወጣቶች ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን ጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ የቪዲዮግራፊና ፎቶግራፊ ወርክሾፕ ያዘጋጀ ሲሆን፣ የችሎታውና ለቪዲዮ/ፎቶ የተሟላ መሣሪያ ያላችሁ በ0929009002 ደውላችሁ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን።
የሰላም ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሰላም ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Audio
በድህነት ተምራ 3.96 የመመረቂያ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ!
በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ላይ የመማር አቅም አጥተው የነበሩና በሁለተኛ ደረጃ ትምሕርታቸው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት ተማሪዎችን ለመርዳት በተቋቋመ “የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት” ድርጅት ታግዛ የፍተኛ ትምሕርቷን ያጠናቀቀችው መሰረት መራዊ “ስለ ትምሕርቴ ብቻ በማሰብ ለዚህ በቅቻለሁ” ትላለች።
VOA ወጣቷን አንጋግሯታል ከላይ የተያያዘው የድምፅ ፋይል ከፍተው ያድምጡ!

የ2019/20 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል። #TIKVAH_SPORT
የስፖርት ገፃችንን ጎብኙ👇
https://t.iss.one/joinchat/AAAAAFb8M0pNEZTiGM68rg

ቤተክርስቲያኗ በነፃ የመማር እድልን ለመስጠት ቃል ገባች!
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በከፍተኛ ውጤት ከ8ኛ ወደ ዘጠነኛ ለሚያልፉና ከፍለው መማር ለማይችሉ በከተማዋ ለሚገኙ ተማሪዎች በነፃ የመማር እድልን ለመስጠት ቃል ገባች።
የነፃ የትምህርት እድሉ በቤተክርስያኒቷ ስር በሚተዳደሩ ት/ቤቶች የሚሰጥ ይሆናል። ኢ/ር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ካርዲናል ብርሀነእየሱስ ሱራፌል ጋር ቆይታ አድርገዋል።
የአለም የካቶሊክ ቤተክርስቲያናት ሊቀጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ኢ/ር ታከለ ኡማ ቫቲካንን እንዲጎበኙ የላኩትን ጥሪ ካርዲናል ብርሀነእየሱስ ለከንቲባው አቅርበዋል። ኢ/ር ታከለ በፖፕ ፍራንሲስ የቀረበላቸውን የቫቲካን ጉብኝት ጥሪ በደስታ መቀበላቸውን ተናግረዋል።
የከተማ አስተዳደሩ በትምህርት ላይ እየሰራ ያለውን ስራ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን እንደምትደግፈው ካርዲናል ብርሀነ እየሱስ ሱራፌል ተናግረዋል። በመጨረሻም ካርዲናሉ ከከተማ ልማት ጋር የተገናኙ መፅሐፍትን በስጦታ ለኢ/ር ታከለ ኡማ አበርክተዋል፡፡
Via MayorOfficeAA

በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ #ግጭቶችና አለመግባባቶችን ለመከላከልና ይቅር መባባልን ለማጎልበት የሠላም ግንባታ ሥራዎችን እየሰራ መሆኑን በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ፡፡ የጉባኤው ከፍተኛ አመራሮች በሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማና ሁላ ወረዳ ተከስቶ በነበረው ሁከት የተጎዱ ዜጎችን ጎብኝተዋል፡፡
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኢሬቻ2012
ከመቶ ሀምሳ ዓመታት በሀኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ሊከበር በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢሬቻ በዓል እንደ ትልቅ እድል ሊታይ ይገባል እንጂ የስጋት ምንጭ መሆን እንደሌለበት የገዳ አባቶች አስገንዝበዋል፡፡
#OBN