TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.7K photos
1.44K videos
207 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#Ethiopia😷

ባለፉት 24 ሰዓት 35 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 6,855 የላብራቶሪ ምርመራ 1,329 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 1,997 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 246,484 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,474 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 183,932 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 1,059 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#Purpose
@tikvahethiopia
#Ethiopia😷

ባለፉት 24 ሰዓት 22 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 7,041 የላብራቶሪ ምርመራ 1,505 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 1,175 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 247,989 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,496 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 185,107 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 999 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#Purpose
@tikvahethiopia
#ETHIOPIA😷

ኢትዮጵያ ውስጥ በኮቪድ-19 የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ወደ 250 ሺህ ተጠግቷል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ከተደረገው 6,581 የላብራቶሪ ምርመራ 1, 303 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 249,292 ደርሰዋል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓት 15 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል በዚህም አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 3,511 ደርሷል።

ትላንት 2,973 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል። አጠቃላይ ያገገሙ 188,080 ደርሰዋል።

አሁን ላይ 968 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#Purpose
@tikvahethiopia
#ETHIOPIA😷

ኢትዮጵያ ውስጥ በኮቪድ-19 የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ከ250 ሺህ አለፈ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ከተደረገው 8,869 የላብራቶሪ ምርመራ 1,663 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 250,955 ደርሰዋል።

በተመሳሳይ በ24 ሰዓት 20 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል በዚህም አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 3,531 ደርሷል።

ትላንት 1,933 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል። አጠቃላይ ያገገሙ 190,013 ደርሰዋል።

አሁን ላይ 987 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
#Ethiopia😷

ባለፉት 24 ሰዓት 20 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 6,299 የላብራቶሪ ምርመራ 1,324 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 2,734 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 252,279 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,551 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 192,747 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 1,010 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#Purpose
@tikvahethiopia
#Ethiopia😷

ባለፉት 24 ሰዓት 35 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 5,258 የላብራቶሪ ምርመራ 924 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 2,050 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 254,044 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,605 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 195,547 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 985 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#Purpose
@tikvahethiopia
#ከፍተኛ_ጥንቃቄ

ኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የሚሞቱባት ዜጎቿ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ ፣ የቫይረሱ ተጋላጮችም በእጅጉ እየጨመሩ ይገኛል።

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 6,198 የላብራቶሪ ምርመራ 1,130 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ 19 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።

ትላንት 1,492 ሰዎች አገግመዋል። አሁን ላይ 945 ሰዎች በፀና ታመዋል።

በአጠቃላይ 256,418 ሰዎች እስካሁን በቫይረሱ የታየዙ ሲሆን ከእነዚህም መካከል 3,658 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 197,916 ሰዎች አገግመዋል።

#Purpose

@tikvahethiopia
#ከፍተኛ_ጥንቃቄ

በኢትዮጵያ ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ወደ 200 ሺህ ተጠግቷል።

ትላንት 946 ሰዎች ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 198,862 ደርሰዋል።

በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 6,156 የላብራቶሪ ምርመራ 1,024 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ 30 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።

በአጠቃላይ 257,442 ሰዎች እስካሁን በቫይረሱ የታየዙ ሲሆን ከእነዚህም መካከል 3,688 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።

አሁን ላይ ቫይረሱ ያለባቸው 54,890 ሰዎች ሲሆኑ 962 ሰዎች በፀና ታመዋል።

ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ከወዲሁ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፤ በበዓል ግብይት ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናስታውሳችኃለን።

በየትኛውም ቦታ ስትንቀሳቀሱ ማስክ ማድረግ፣ አካላዊ ርቀት መጠበቅ፣ የእጃችሁን ንፅህና መጠበቅ እንዳትዘነጉ።

የበሽታው ምልክት ያለባችሁ/እራሳችሁን የምትጠራጠሩ ደግሞ ከቤታችሁ ባለመውጣት ወይም እራሳችሁን በመለየት ለሌሎች ሞት ምክንያት ላለመሆን የተቻላችሁን ሁሉ ጥንቃቄ እንድታደርጉ አደራ እንላለን።

ከወዲሁ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
በኢትዮጵያ ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺ አለፈ።

ትላንት 1,286 ሰዎች ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 200,148 ደርሰዋል።

በሌላ በኩል ፦ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገው 3,605 የላብራቶሪ ምርመራ 620 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ የ21 ሰዎች ህይወት አልፏል።

በአጠቃላይ 258,062 ሰዎች እስካሁን በቫይረሱ የታየዙ ሲሆን ከእነዚህም መካከል 3,709 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።

አሁን ላይ ቫይረሱ ያለባቸው 54,203 ሰዎች ሲሆኑ ፤ 912 ሰዎች በፀና ታመዋል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
#Ethiopia😷

ባለፉት 24 ሰዓት 17 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 1,778 የላብራቶሪ ምርመራ 322 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 360 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 258,384 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,726 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 200,508 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 883 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በሌላ በኩል በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች ቁጥር 1,141,092 ደርሷል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT