TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.5K photos
1.48K videos
209 files
4.04K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ⬇️

#የጎንደር_ዩኒቨርሲቲ የ2011 ዓ/ም መግቢያ ቀናት፦

1ኛ) 2ኛ ዓመትና በላይ= መስከረም 21 አና 22
2ኛ) መጀመሪያ ዓመት የሚመደቡ = መስከረም 26 እና 27 ነው።

ስልክ ፦ 058 114 1232 (ጎንደር ዩኒቨርሲቲ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#FREE_NAZRAWIT_ABERA🔝

#የጎንደር_ወጣቶች ጋርድ ማህበር ጎንደር ላይ ፍትህ ለናዝራዊት ይላል!! #ናዝራዊት

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጎንደር...

"ሰላም ፀግሽ በሰሜን ተራሮች ለተፈጠረው እሳት በነገው ዕለት ከ300 በላይ የሚሆኑ #የጎንደር_ዩኒቨርስቲ የአፄ ቴዎድሮስ ግቢ በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች ወደ ስፍራው እሳቱን ለማጥፋት ይሄዳሉ፡፡ መታገስ ነኝ ከUoG"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የመብራት ነገር ብሶበታል...

#የቢሾፍቱ እና #የጎንደር የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በመብራት መቆራረጥ እና መጥፋት ምክንያት ስራቸውን በአግባቡ መስራት እንዳልቻሉ ተናግረዋል። በተመሳሳይ በቢሾፍቱ የውሀ ችግር ብዙ ጊዜ ያስቆጠረ እንደሆነና የሚመለከተው አካል ለችግሩ መፍትሄ እንዲፈልግ እና አስፈላጊውን ማብራሪያም እንዲሰጥ ጠይቀዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
በትላንትናው ዕለት በጎንደር ከተማ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር አንዳንድ የንግድ ተቋማት ላይ #ጉዳት መድረሱን፤ የደረሰውን የጉዳት መጠንም የማጣራት ስራ መጀመሩን #የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ኦፊሰር ኮማንደር ማረልኝ ወንድሙ ተናግረዋል። በጥፋቱ የተሳተፉ ግለሰቦችም በቀጣይ የማጣራት ስራ ከተከናወነ በኋላ በህግ #ተጠያቂ እንደሚደረጉም ገልፀዋል።

🗞ቀን ሃምሌ 2/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተላለፈ መልዕክት!

ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ፦

#የጎንደር_ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ2012 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ የ2012 የትምህርት ዘመን መግቢያ ጊዜ በዮኒቨርሲቲያችን ሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች፣ በፌስቡክ እና ሊንክድኢን ገጾቻችን በቅርቡ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የጎንደር ዩኒቨርስቲ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር እና ደብረ ታቦርን ጨምሮ 12 ከተሞች የ4G LTE አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኑ።

ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4G LTE አድቫንስድ አገልግሎትን በዛሬው ዕለት አስጀምሯል።

በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4G LTE አድቫንስድ አገልግሎት #የጎንደር እና #ደብረታቦርን ጨምሮ 12 ከተሞችን ተጠቃሚ ያደርጋል።

በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ብቻ 142 ሺህ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ይገኛሉ።

ኢቲዮ ቴሌኮም ዲጅታል ኢትዮጵያን መገንባት እና በመረጃ የበለፀገ ማህበረሠብ መገንባትን ታላሚ በማድረግ የ4ጂ ኤል ቲኢ አገልግሎት በ67 ከተሞች አገልግሎት ማስጀመሩን ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ፍሬህይወት ታምሩ መግለፃቸውን etv ዘግቧል።

@tikvahethiopia