ቦንብ ፈንድቶ ቢያንስ 14 ሰዎች ሞቱ!
በአፍጋኒስታን መዲና ካቡል በሚገኘው የፖሊስ ጽህፈት ቤት አጠገብ ዛሬ መኪና ውስጥ የተጠመደ ከባድ ቦምብ ፍንድቶ ቢያንስ 14 ሰዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ ባለሥልጣኖች ገልፀዋል።
Via #VOAamharic
@tsegabwolde @tikvahethiopia

የኮማንድ ፖስቱ ማሳሰቢያ!
በሀዋሳ ከተማ ችግር ፈጣሪዎችን አሳልፎ በመስጠት ሰላሙን ለመጠበቅ ህብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር ሊተባበር እንደሚገባ የከተማዋ ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት አሳሰበ፡፡ ኮማንድ ፖስቱ በከተማዋ ጊዜያዊ የፀጥታ ሁኔታና ቀጣይ ተግባራት ዙሪያ ዛሬ ከነዋሪዎች ጋር ተወያይቷል፡፡
ውይይቱን የመሩት የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ኮሎኔል ተክለብርሀን ገብረመድኅን “የሲዳማ ህዝብ የጠየቀው በክልል የመደራጀት ጥያቄ ሕገ-መንግስታዊ ነው “ብለዋል፡፡ ሆኖም ጥያቄውን በነውጥ ለማስመለስ መጣር ኢ-ህገመንግስታዊ መሆኑን ተናግረዋል።
ኮሎኔሉ እንዳሉት ከጥያቄው ጋር ተያይዞ በሀዋሳ ከተማና በሲዳማ ወረዳዎች የተፈጠረውን ችግር ለመቆጣጠር በተደረገው ጥረት ውስጥ የህብረተሰቡም ድጋፍ የራሱ ሚና ነበረው፡፡ ነውጡን የማይደግፉ እንዳሉ ሁሉ ከህብረተሰቡ መሀል #በተግባር ጭምር የደገፉና የተሳተፉ መኖራቸውን ገልጸዋል፡፡
በነውጡ ውስጥ ተሳትፎ የነበራቸውና በቁጥጥር ሥር ያልዋሉ ግለሰቦች እንዲሁም የከተማዋ ነዋሪ ህብረተሰብ ሠላምና ደህንነት ሥጋት ላይ የሚጥሉ ወንጀሎች አሁንም እንዳሉ የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ አስታውቀዋል፡፡
ኮማንድ ፖስቱ በየክፍለ ከተማው መቋቋሙንና እስከ ቀበሌዎች በመውረድ ሕግ የማስከበርና የህብረተሰቡን ደህንነት የማስጠበቅ ተግባራት እንደሚያከናውን ገልጸዋል።
የከተማው ነዋሪ ህዝብም #በያለበት አካባቢ አጥፊዎችን አጋልጦና አሳልፎ በመስጠት ከፀጥታ አካላት ጋር ሊተባበሩ እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ ሰላሙን አጥብቆ በመጠበቅም የኮማንድ ፖስቱን ሥራ ማቃለል እንዳለበትም አመልክተዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/HAWASSA-08-07

ማስታወሻ🗓
የ12ኛ ክፍል ውጤት /ከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የፈተና ውጤት/ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 5፣2011 ይፋ ይደረጋል።
🏷ተፈታኞች ውጤታችሁን የፊታችን እሁድ ከ8፡00 ጀምሮ በኤጀንሲው ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራችሁን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
#ሼር #share

የፖለቲካ አለመረጋጋትና የዋጋ ንረት ተዛምዶ!
ባለፉት 15 ዓመታት የዋጋ ንረቱ 15 በመቶ #እያሻቀበ መምጣቱን መንግሥት አስታውቋል። ባለፈው ዓመት በተሰራው ሥራ ለመቀነስ የተቻለ ቢሆንም ከሶስት ወራት ወዲህ ግን እያሻቀበ ነው ሲል መንግሥት አስታውቋል። በተያዘው በጀት ዓመት የዋጋ ንረቱን ለመቆጣጠር በፍላጎትና በአቅርቦት ላይ እንደሚሰራ ቢገልፁም የሠላም እጦትና አለመረጋጋት ተደማሪ የዋጋ ንረቱ መንስኤዎች ናቸው ሲሉ የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር አጥላው ዓለሙ እንደተናገሩት፤ በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ ወደ ኢኮኖሚው እንዲገባ መደረጉ ለዋጋ ንረቱ ዋነኛው መንስኤ ቢሆንም፤ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋለው የአለመረጋጋት ሁኔታ ደግሞ የዋጋ ንረቱ እንዲባባስ አድርጓል ይላሉ።
በአንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋለው አለመረጋጋት የተመረቱ ምርቶች ወደ ሸማቾች እንዳይቀርቡ ማድረጉ፤ ኢንቨስተሮች መዋዕለ ንዋያቸውን አፍሰው ለማምረት የማይደፍሩበት ሁኔታ በመፈጠሩ ሥራ እንዳይሰራ አድርጓል፤ በአጠቃላይ ዜጎች በአግባቡ የማይሰሩበት ሁኔታ መፈጠሩን የሚያነሱት ረዳት ፕሮፌሰር አጥላው፤ ይህም የአቅርቦት እጥረት እንዲከሰት ማድረጉን ይናገራሉ።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/wa-08-08

#update የተሽከርካሪዎችን የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ስለመግጠም የወጣው መመሪያ ተግባራዊ መደረግ ጀመረ፡፡ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በሁሉም ተሽከርካሪዎች ላይ ተግባራዊ የሚደረግ የተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ስለመግጠም እና ስለማስተዳደር የወጣ መመሪያ ቁጥር 27/2011 ተግባራዊ መደረግ መጀመሩን አስታውቋል፡፡
በመግለጫውም የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የመንገድ ደህንነት ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ምትኩ አስማረ እንደተናገሩት መመሪያውን ማውጣት ያስፈለገበት ዋናው ምክንያት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ለመጣው የትራፊክ አደጋ ዋና መንስኤው አሽከርካሪዎች ከተፈቀደው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከራቸው እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
ይህ በመሆኑም አደጋውን ለመቀነስ የተሸከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ በተሸከርካሪዎች ላይ ለመግጠም እና ለማስተዳደር የሚያስችል መመሪያ ማውጣት አስፈላጊ መሆኑን ጨምረው ገልጸዋል፡፡
በመመሪያው መሰረት መሳሪያው ከትላንት ተሽከርካሪዎች ላይ መግጠም ይጀምራል፡፡ አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ በቅድሚያ ለንግድ አገልግሎት በሚውሉ ተሽከርካሪዎች ላይ መገጠም የሚጀምር ሲሆን በቀጣይም ሁሉም ተሽከርካሪዎች ላይ ይገጠማል ተብሏል፡፡
Via #አዲስቲቪ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
20,042 ተማሪዎች ፈተናውን ወድቀዋል!
ከአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች መካከል 4 ተማሪዎች ብቻ የዘንድሮውን ከፍተኛ ማርክ (96) አምጥተዋል፡፡ በተቃራኒው 20,042 ተማሪዎች ወደ 9ኛ ክፍል አላለፉም፡፡
Via #shegerFM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች መካከል 4 ተማሪዎች ብቻ የዘንድሮውን ከፍተኛ ማርክ (96) አምጥተዋል፡፡ በተቃራኒው 20,042 ተማሪዎች ወደ 9ኛ ክፍል አላለፉም፡፡
Via #shegerFM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጩኸታችን ይሰማ፤ ተበድለናል!
"ሰላም ፀግሽ ከዱከም ነው፤ እኛ Eastern Industry Zone ሰራተኞች በSansheng Pharmaceutical Plc የሚባል ካምፓኒ ውስጥ የምንሰራ ሲሆን የተለያየ የመብት ጥያዌ ስንጠይቅ ነበር ግን አሰሪዎቹ የኛን ጥያቄ እንደጥያቄ ሳይቀበሉ ይወክሉናል ያልናቸውን ሁሉ እያባረሩ ከዱከም አስተዳደሮች የሚሰጣቸውን ታረሙ ጥያቄ ሳይቀበሉ ኖረዋል፤ እኛም ብዙ ነገሮች አልስተካከል ስላለን ዛሬ ስራ አቁመን ከዱከም ከተማ አስተዳደር ከህዝብ ግንኙነቱ ጋር ስብሰባ ልናደርግ እየጠበቅን ነው። ጩኸታችን ይሰማ! ተበድለናል፤ እንደሁለተኛ ዜጋ በቻይና አሰሪዎች እየተቆጠርን ነው።'

የኢንጂነር ታከለ ድንገተኛ ጉብኝት!
ኢ/ር ታከለ ኡማ በ4 ተቋማት ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ። ኢ/ር ታከለ ኡማ በአንድ ህንፃ ላይ አገልግሎት እየሰጡ ባሉ የመሬት ልማት ማኔጅመንትን ጨምሮ በፕላን ኮሚሽን፣ ግንባታ ፈቃድ እና ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤቶች ድንገተኛ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
ምንጭ፡- የከንቲባ ጽ/ቤት

የዋጋ ጭማሪ...
በአዲስ አበባ ከተማ በመሰረታዊ የምግብ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን ተከትሎ የከተማው አስተዳደር ጥናት በማድረግ እርምጃ ሊወስድ መዘጋጀቱን ገለፀ። በተለይም በአትክልት ምርቶች ላይ የታየው ጭማሪ አሳሳቢ እንደሆነ በአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ የንግድ ቁጥጥርና ክትትል የሥራ ሒደት መሪ ካሳሁን በየነ ገልጸዋል። በአገሪቱ በነበረው #የሰላም_መደፍረስ ምክንያት የአትክልት አቅራቢዎች በበልግ ወቅት በሙሉ አቅማቸው ያለማምረታቸው በክረምት ወቅት የሚያጋጥመውን የምርት እጥረት አባብሶታል ብለዋል። በተለይም መቂ ከተማን ጨምሮ በመስኖ ምርት የከተማዋን የአትክልት አቅርቦት በሚሸፍኑ አካባቢዎች ላይ የተፈጠረው ጫና የተወሰነ የምርት እጥረት አምጥቷል ቢባልም ላለፉት ኹለት ሳምንታት የታየው ጭማሪ ግን ሰው ሰራሽ ሊሆን እንደሚችል ካሳሁን ሥጋታቸውን ገልጸዋል።
.
.
“መንግሥት የገበያ ዋጋን ለማውጣት እና ለማስገደድ ሕጉ አይፈቅድለትም፣ ነገር ግን የሕዝብ ኑሮ ላይ ጫና ለመፍጠር እና ያለአግባብ ለመበልፀግ የሚደረግ አሻጥር ላይ ግን ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ጥናታችን አጠናቀናል” አቶ ካሳሁን
Via አዲስ ማለዳ

መንግድ ተዘግቷል!
"ከሀረር ወደ አዳማ እየሄድን ነበር ችግር አለ ተብሎ አዋሽ መግቢያ ላይ መንገድ ተዘግቷል። የሚመለከተው አካል መፍትሄ እንዲፈልግልን።" ዶክተር Y

#update የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለስልጣን በ2011 በጀት አመት ለ481አውሮፕላን አብራሪዎች የሙያ ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል፡፡
Via #FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለኤጀንሲዎች ምንም አይነት ክፍያ እንዳትከፍሉ!
በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ አገር ለመጓዝ የምትፈልጉ ዜጎች ለኤጀንሲዎች ምንም አይነት ክፍያ እንዳትከፍሉ ተብሏል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ አገር ለመጓዝ የምትፈልጉ ዜጎች ለኤጀንሲዎች ምንም አይነት ክፍያ እንዳትከፍሉ ተብሏል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
22 የቱርክ ስሪት ሽጉጥ ተያዘ!
በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 22 የቱርክ ስሪት ሽጉጥ ቶጎጫሌ የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ ዛሬ ጠዋት 1፡00 ላይ የጉምሩክ ሰራተኞች ባደረጉት ፍተሻ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
ከሶማሌ ላንድ ተነስቶ በቶጎጫሌ በኩል ወደ ጅግጅጋ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ 44696 በሆነ አይሱዙ ተሸክራካሪ ደብቆ ለማሳለፍ ሲሞከር በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በወቅቱ ተሸከርካሪው ውስጥ የነበረ አንድ ግለሰብ በድርጊቱ እጁ ሊኖርበት ይችላል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል፡፡
ህብረተሰቡ የሰላምና ደህንነት ፀር የሆኑ የኮንትሮባንድ ድርጊቶችን ለመከላከል በባለቤትነት ከጉምሩክ ኮሚሽን ጋር ተባብሮ እንዲሰራ የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡
ምንጭ፡- የገቢዎች ሚኒስቴር

አትሌት ኃይሌ 1 ሚሊዮን ብር ለመለገስ ቃል ገባ!
አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል አንድ ሚሊዮን ብር ለመለገስ ቃል ገብቷል፡፡ በዛሬው ዕለት ማዕከሉን የጎበኘው አትሌት ኃይሌ በጉብኝቱ ወቅትም የተለያዩ የሕክምና ክፍሎችን እና የሥራ ቦታዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡
Via EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል አንድ ሚሊዮን ብር ለመለገስ ቃል ገብቷል፡፡ በዛሬው ዕለት ማዕከሉን የጎበኘው አትሌት ኃይሌ በጉብኝቱ ወቅትም የተለያዩ የሕክምና ክፍሎችን እና የሥራ ቦታዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡
Via EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮ- አሜሪካ ዶክተሮች ቡድን ለኢትዮጵያ ስፖርተኞች የቀዶ ህክምና አገልግሎቴን እየሰጠሁ ነው ብሏል:: የኢትዮ- አሜሪካ ዶክተሮች ቡድን አባላት ለእግር ኳስ ተጫዋቾች እና ሌሎች ያለምንም ክፍያ የቀዶ ህክምና አገልግሎት በአቤት ሆሰስፒታል (AaBET) እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ዶክተሮቹ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ #በነፃ የ15 የአጥንት ህሙማንን ቀዶ ጥገና የከወኑ መሆናቸው ተነግሯል፡፡
አቤት ሆስፒታል ውስጥ ወደ 200 የሚጠጉ ህሙማን የአጥንት ቀዶ ጥገናውን የሚጠብቁ ሲሆን ለህክምናው እያንዳንዱ ሰው በትንሹ 200 ሺ ብር ይጠየቃል ተብሏል፡፡ የኢትዮ- አሜሪካ ዶክተሮች ቡድን አባላት በአጥንት ቀዶ ጥገና ባለሙያው ዶ/ር ክብረት ከበደ እየተመሩ አገልግሎቱን እየሰጡ ነው፡፡
የህክምና ቡድኑ የአጥንት ጡንቻ መዛባት ያለባቸውን ኢትዮጵያውያን የስፖርት ሰዎችን ደርሸላቸዋለሁም ብሏል፡፡ በተጨማሪም በዘርፉ ታዋቂ ባለሙያዎችን ማካተቱንም አስታውቋል፡፡ ቡድኑ አባላቱን ለማገዝ የህክምና መሳሪያዎችን እና ባለሙያዎች አቀናጅቶ ይዞ እንደመጣ ገልጧል፡፡ ከመጡት መሳሪያዎች ውስጥ አቤት ሆስፒታል ውስጥ መትከሉን ተናጋሯል፡፡
የኢትዮ- አሜሪካ ዶክተሮች ቡድን ከ340 በላይ አባላትን የያዘ ሲሆን በየዓመቱ ያልተቋረጠ የህክምናና እና ቀዶ ጥገና ትምህርቶችን ለሀገር ቤት የህክምና አባላት ከመስጠቱ በተጨማሪ በ110 ሚሊዬን ዶላር በጀት ዓለም አቀፍ ቴሪሸሪ ሆስፒታል እያስገነባ መሆኑን እወቁልኝ ብሏል፡፡
ምንጭ፦ አርትስ ቴሌቪዥን

ለማህበረሰቡ መልሶ መስጠት!
ሃይንከን ኢትዮጵያ/ዋሊያ ቢራ/ በልደታ ክፍለ ከተማ ከረዩ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሲቢሲዶ አረጋውያን መርጃ ለሚገኙ 200 አረጋውያን እና አረጋዊያት ሃምሌ 30 ቀን 2011 ዓ.ም ድጋፍ አድርጓል፡፡
‹‹እምናድገው ከማህበረሰቡ ጋር ነው›› የሚለው ሃይንከን በድምሩ 540 ሺ ብር ወጪ በማድረግ ለሦስት ወር ለአረጋውያኑ የምሳ ወጪ የሚሆን ገንዘብ፣ ብርድልብስ፣ ፎጣ እና ሳሙና የሰጠ ሲሆን፤ ሰራተኞቹም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በመስጠት አረጋውያኑን ምሳ አብልተዋል፡፡

ኮማንድ ፖስት!
በጌዴኦ ዞን #ሰላምና #መረጋጋትን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው ንዑስ ኮማንድ ፖስት ገለጸ፡፡ ንዑስ ኮማንድ ፖስቱ በዞኑ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ከባለ ድርሻዎች ጋር ትናንት በዲላ ውይይት አካሂዷል። የንዑስ ኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ኮሎኔል መስፍን በየነ የዞኑን ሰላም ወደ ቀደመው ደረጃ ለመመለስ በመሰራት ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

#update ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 27 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በአሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር አዲስ አበባ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የተሰጠ የአራት ሳምንታት የቅድመ ዝግጅት ሥልጠና ማጠናቀቃቸውን ኤምባሲው በፌስ ቡክ ገጹ አስታውቋል። ኤምባሲው፣ ተማሪዎቹ ከመላው አገሪቱ ከሚገኙ ክልሎች በከፍተኛ ውድድር የተመረጡ መሆናቸውንም አመልክቷል።
በመርሐ ግብሩ ማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት ላይ በኤምባሲው የፐብሊክ ጉዳዮች ኃላፊ አማንዳ ጃኮብሰን፣ የአሜሪካ ነፃ የትምህርት ዕድል መርሐ ግብር ዓላማ ተማሪዎች ለሚኖራቸው አካዳሚያዊ ተግባር ማዘጋጀት ነው ብለዋል።
ግቡም ኢትዮጵያን ወደፊት የሚገነቡ እጅግ የሠለጠኑ እና የተማሩ መሪዎችን ለማፍራት ያለመ እንደሆነ ጠቅሰዋል። ሥልጠናዎቹ ተማሪዎችን ለመደበኛ ፈተናዎች እና በኮሌጅ ውስጥ ለሚደረጉ ጥናቶች ማዘጋጀት፣ የጽሑፍ ክህሎታቸውን ማዳበር፣ አሜሪካ ውስጥ በትምህርት ላይ ሲቆዩ ወጭያቸውን መሸፈን ስለሚችሉበት ሁኔታ እንዲሁም ተግባቦትን እና የሕይወት ክህሎት ማዳበርን ያካተቱ መሆናቸው ተገልጿል።
ምንጭ:- የአሜሪካ ኤምባሲ

#አረርቲ
በ50 ሚሊዮን ዶላር የተገነባዉ #አረርቲ_የሴራሚክስ ፋብሪካ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ ጀመረ። በግዙፋ የቻይና የኮንስትራክሽን ኩባንያ ሲሲ-ሲሲ የተገነባዉ የሴራሚክስ ፋብሪካ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ከተማ የተገነባ ሲሆን፤ ግንባታዉም ሁለት አመታትን ወስዷል፡፡
ምንጭ፦ #ኢትዮኤፍኤም

#update የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia