ታጣቂዎቹ በሞት ተቀጡ...
የሶማሊያ መንግስት ባለፈው ታኅሣሥ ወር ሞቃዲሾ ውስጥ ቢያንስ 13 ሰዎች ለተገደሉበት የቦምብ ጥቃት ሓላፊነት ይወስዳሉ በማለት ተይዘው በእስር ላይ የነበሩ ሁለት የአልሸባብ ታጣቂዎችን በሞት ቀጣ። #ሁለቱ ታጣቂዎች ሰኞ ዕለት ጠዋት ፍርዱ እንደተፈጸመባቸው የሶማሊያ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሊቀመንበር ሐሰን ዓሊ ኑር ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ምንጭ፡-ብሉምበርግ/#ebc
@tsegabwolde @tikvahethiopia