TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.9K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የዲላ ነዋሪዎች!
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች!
(ስንተባበር ሁሉን ማድረግ እንችላለን)

እኛ እያለን ማንም ተርቦና ተጠምቶ አያድርም!

የዲላ ወጣቶች በያላችሁበት ይመጣሉ፦

1. ቢኒይም ሽፈራው፦ 0911-991503
2. ሰብስቤ ጌታሁን፦ 0949-162551
3. ነፃነት ሰዪም፦ 0911-736545
4. እዮኤል ሰብስቤ፦ 0916-177279
5. ሜላት እንደሻው፦ 0942-078911
6. ማሙሽ ረጋሳ፦ 0916-445167
7. ዳንኤል ፀጋዬ፦ 0926-499567
8. ነብዩ ዶዬ፦ 0937-218667
9. ወገኔ ወረቅነህ፦ 0916-862236
10. አንዋር ከድር፦0930-655275

እንዲሁም፦ ሰናይት ሱፐር ማርኬት በመሄድ ማስቀመጥ ትችላላችሁ!

#ጌዴኦ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጌዴኦ

TIKVAH-ETH ከዲላ ከተማ ወጣቶች ጋር ተቀናጅቶ ለጌዴኦ ተፈናቃዮች እገዛ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በሀዋሳ፣ አዲስ አበባና ዲላ ከተማ በቁሳቁስ ከሚደረገው ድጋፍ ውጭ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች የምትገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ድጋፍ ለማድረግ በጠየቃችሁት መሰረት ይህን በዶክተር መላኩ እና በወጣት ሜላት የተከፈተ የባንክ አካውንት አዘጋጅተናል።

Account number: 1000277462439

በድጋፉ የሚገኘው ገንዘብ እንደተለመደው በዕለቱ በማስረጃ ይቀርባል።

ጉዳዩ የሚመለከተው የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላትን ብቻ ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETH--እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት ብቻ 5,855 ብር ገቢ ሆኗል! በኦሮሚያ፣ በአፋር፣ በሱማሌ፣ በትግራይ፣ በቤንሻንጉል፣ በአማራ፣ በጋምቤላ፣ በደቡብ፣ በሀረሪ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ የሚገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በንቃት እየተሳተፉ ነው! #ጌዴኦ #ኢትዮጵያ

በውጭ ሀገር የምትገኙ የቤተሰባችን አባላት ብታግዙን በቀናት ውስጥ ይህ አጠናቀቀን ወደቀጣዩ ምዕራፍ እንሸጋገራለን!

👉500,000 ብር(ግብ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጌዴኦ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ምስሏ ሲሰራጭ የነበረው እህታችን እናታችን ዲላ ሆስፒታል ገብታ የህክምና ክትትል እየተደረገላት ይገኛል። በመልካም ሁኔታ ላይ እንደምትገኝም ተነግሮኛል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጌዴኦ በጌዴኦ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች በእናተ በTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በኩል የተሰባሰበው ገንዘብ ከ95 ሺ ብር በላይ መሆኑ ትላንት አሳውቀን ነበር። በዛሬው ዕለት በነበረው የኔትዎርክ ችግር ምክንያት ምን ያህል እንደደረሰ ሳንገልፅላችሁ ውለናል። በነገው ዕለት የምዕራፍ 1 ማጠቃለያ ይሆናል። በመጀመሪያው ምዕራፍ የሚገኘውን 100,000 ብር በምን ላይ መዋል እንዳለበት፤ በምን ላይ እንደዋለ እና በአግባቡ ወገኖቻችን ጋር እንደደረሰ #በማስረጃዎች አስደግፌ ይፋ አደርጋለሁ።

አሁንም ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ፦

#ዶክተር_መላኩ #ወጣት_ሜላት
Account number(CBE): 1000277462439

@tsegabwolde @tikvahethiopia
119,883 ብር --- በምዕራፍ 1 ከታሰበው በላይ! #ጌዴኦ #ቲክቫህኢትዮጵያ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
122,383 ብር --- የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት እያደረጋችሁት ያለው ድጋፍ ቀጥሏል። በየሰዓቱ መጠኑ የሚጨምር ስለሆነ ያለውን እንቅስቃሴ በፍጥነት አሳውቃችኃለሁ። #ጌዴኦ #ቲክቫህኢትዮጵያ

#ዶክተር_መላኩ #ወጣት_ሜላት
Account number(CBE): 1000277462439

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢንጅነር #ታከለ_ኡማ ከአዲስ አበባ ህዝብ የተሰበሰበውን #ድጋፍ ለማስረከብ #ጌዴኦ ገብተዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ: በጌዴኦ ዞን ለሚገኙ #የተፈናቀሉ ዜጎች በናተው በኩል በተሰበሰበ ገንዘብ #ድጋፍ ለማድረግ የተደረገ ጉዞ። #TIKVAH_ETH #ጌዴኦ #ኢትዮጵያ

ዝርዝር መረጃዎች ይኖሩኛል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAH_ETH🔝ያዋጣችሁት ገንዘብ ምን ላይ እንደዋለ #የሚያሳይ መረጃ (ግዢ ተፈፀመበት ደረሰኝም ጭምር)👆ላደረጋችሁት ነገር ሁሉ ፈጣሪ #ያክብራችሁ፤ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጣችሁ! #ኢትዮጵያ #ጌዴኦ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ኢትዮጵያ #ጌዴኦ

በሳውዲ አረቢያ ፤ ሪያድ 45ኛው የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን በዚህም ስብሰባው ፤ በኢትዮጵያ የቀረበው የጌድኦ ባህላዊ መልክአ-ምድር ፋይል በኮንቬሽኑ መሰረት መርምሮ #በዓለም_ቅርስነት  እንዲመዘገብ በሙሉ ድምጽ ማፅደቁን የቱሪዝም ሚኒስቴር አሳውቋል።

ይህም በኢትዮጵያ የተመዘገቡት የባህልና ተፈጥሮ ቅርሶች ወደ 10 እንዲያድጉ አድርጓል ፤ ለአፍሪካ ደግሞ 100ኛ ሆኖ ተመዝግቧል።

የጌድኦ ባህላዊ መልክአ-ምድር ፋይል ምዝገባ ከኮንሶ ከተመዘገበ ከ12 አመት ( እ.ኤ.አ ከ2011) በኃላ በዓለም ቅርስነት የተመዘበ ነው።

#ቱሪዝም_ሚኒስቴር

@tikvahethiopia