TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.3K photos
1.51K videos
212 files
4.11K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#ያገባኛል_ይመለከተኛል

"ያገባኛል-ይመለከተኛል" በሚል መሪ ቃል እስከ 100 ሚሊዮን ብር ገቢ የሚያስገኝ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ኮንሰርት ሊካሄድ ነው፡፡ ዝግጅቱን የአዲስ አበባ ከተማ ማህበራዊ ትረስት ፈንድ እና የኢትዮጵያ ኢቫንጂሊካል ሊደርስ ፊሎ ሺፕ በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን በሚሊንየም አዳራሽ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia