ማስታወቂያ📌በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ #ነባር ተማሪዎች የመግቢያና የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 21 እና 22/2011ዓ.ም ሲሆን ትምህርት መስከረም 23/2011 ዓ.ም ይጀመራል።
ማሳሰብያ፡- ከተጠቀሰው ቀን #በፊትም ሆነ #በኃላ የሚመጣ ተማሪ #የማናስተናግድ መሆኑን እና መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
©የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማሳሰብያ፡- ከተጠቀሰው ቀን #በፊትም ሆነ #በኃላ የሚመጣ ተማሪ #የማናስተናግድ መሆኑን እና መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
©የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
@tsegabwolde @tikvahethiopia