#Update በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን #ግንኙነትና ፓርቲዎቹ በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች #የሚገዛ የስርዓት #ቃልኪዳን ላይ እየተወያዩ ነው። በቃልኪዳኑ ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት እና ጠቅላላ ጉባኤ አንዱ የትኩረት አቅጣጫቸው ሲሆን ፓርቲዎቹ በዚሁ ጉዳይ ላይ እየተወያዩ ነው። ፓርቲዎቹ ዛሬ በዋናነት ሲወያዩበት የነበረው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት ይኑረው ወይስ ምክር ቤትና ጠቅላላ ጉባኤ #ይቋቋም በሚሉ ጉዳዮች ላይ ነው።
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia