TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
206 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update⬆️ማርሲል የተባለ መንፈሳዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ #በሱማሌ ክልል በተፈጠረው ግጭት ምክንያት #ለተፈናቀሉ ዜጎች 285,000 ብር የሚገመት የቁሳቁስ #ድጋፍ አድርጓል።

©የቴሌቪዥን ጣቢያው የፌስቡክ ገፅ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሌላ በኩል...

ባለፈው ሐምሌ #በሱማሌ_ክልል በተከሰተው ሁከት ከከሰስኳቸው ተከሳሾች መካከል ከድር አብዲ እስማኤልን #በስህተት ነው የከሰስኳቸው- ብሏል ዐቃቤ ሕግ፡፡ ተከሳሹ አርሶ አደር እንጅ የመንግሥት ባለስልጣን እንዳልነበሩ ባላፈው ለችሎቱ ካስረዱ በኋላ ዐቃቤ ሕግ ባደረገው ማጣራት ነው፡፡ ችሎቱም ተከሳሹ እንዲለቀቁ ማዘዙ ተሰምቷል፡፡ ተከሳሽ አብዲኑር መሐመድ አሕመድ በበኩላቸው የአያቴ ስም የሱፍ ነው ያሉ ሲሆን ሃኒ ሀሰን ደሞ ስማቸው ዘምዘም መሆኑን ጠቅሰው ተከራክረው ነበር፡፡ ሀሰን አይዲድ በደል ራጌ ማዕረጌ ሻምበል አይደለም፤ ምክትል ኢንስፔክተር ነኝ ሲሉ በስህተት መከሰሳቸውን አቤት ብለው ነበር፡፡ ዐቃቤ ሕግ ግን ስማቸውን ሆን ብለው ስለሚቀይሩ ነው በማለት ተከራክሯል፡፡ የችሎቱ ብያኔ ሐምሌ 11 ይጠበቃል፡፡

Via #wazema/የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ/
🗞ቀን 13/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia