#TPLF
ለቀናት ሲካሂድ የቆየው #የህወሓት ማዕካላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰበባ ተጠናቀቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሳበው የ2011 ዓ.ም ቁልፍ እና ዓበይት ተግባራትን በዝርዝር ገምግሟል። በተለይም መልካም አስተዳደርን በማስፈን እና ልማትን በማረጋገጥ በኩል ያሉትን አፈፃፀሞች ተመልክቷል። በ2011 ዓ.ም የነበሩ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጥንካሬዎችን እና ጉድለቶችን በዝርዝር በማየት ያሉትን ተግዳሮቶች ለመከላከል የሚያስችል አቅጣጫ በማስቀመጥ እና ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል።
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ምን አሉ ? የተ/ም/ቤት አባል ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ፦ " ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ መንበረ ስልጣን ከወጡበት ከመጋቢት 2010 ዓ/ም ጀምሮ እየተወሳሰቡ የሄዱት የሀገራችን ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች አሁን ላይ ወደ ሁለንተናዊ ቀውስ መሸጋገራቸውን ማሸፋፈን ወደማይቻልበት ደረጃ ደርሰዋል። ብልፅግና መራሹ መንግስትዎ ፦ - የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ወጥቶ የሚገባበት ፣ - ነጋዴው…
" አብኖች የት ነበራችሁ ? " - ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
የህ/ተ/ም/ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በሰሜኑ ክፍል ትግራይ ፣ አማራና አፋር ፋይዳ ባልነበረው ጦርነቱ መድቀቃቸውን ተናግረዋል።
ይህ ጦርነትም " #የብልፅግና እና #የህወሓት #የስልጣን ጦርነት " መሆኑን ገልጸው ነበር።
ይህ በተመለከተ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አጭር አስተያየት ሰጥተው አልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፤ " እንደተባለው የTPLF እና የብልፅግና ችግር ከነበረ አብኖች (የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ) የት ነበራችሁ ? " ሲሉ ጠይቀዋል።
እዚህ ላይ " ለምን አታስታርቁም ነበር የሚል ጥያቄም ይነሳል። " ያሉት ዶ/ር ዐቢይ " አስታራቂ ሲጠፋ ነው ግጭት የሚበዛው " ብለዋል።
" ድግሱን #ስናፋፋም ቆይተን አሁን ጉዳዩን ለተወሰነ ወገን መስጠት ተገቢ አይደለም " ያሉት ጠቅይላይ ሚኒስትሩ " ግጭቱን ማንም ይጀምረው ማንም ጥሩ አይደለም፤ ጥፋት ነው " ብሎ መቀበል እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia