#AMBO
በአምቦ ከተማ ዛሬም አለመራጋጋት ተስተውሏል፤ መንገዶች ተዘጋግተዋል። የሀገር ሽማግሌዎች ወጣቶችን ለማረጋጋት እና ሰላም ለማስፈን ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛል። የከተማው መውጫና መግቢያ እንደተዘጋ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#AMBO | የአምቦ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ወደነበረበት አልተመለሰም(ውጥረቱ አሁንም አልረገበም) ተደጋጋሚ የተኩስ ድምፅ እንደሚሰማ የገለፁት የአምቦ ቲክቫህ ቤተሰቦች ለከተማይቱ ትኩረት እንዲሰጥ አሳስበዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AMBO
በአምቦ ከተማ ሁኔታዎች ዛሬ ርግብ ያሉ ይመስላሉ። የአምቦ ቲክቫህ ቤተሰቦች እንደገለፁት ከሆነ በከተማይቱ ተዘግተው የነበሩ መንገዶች እየተከፈቱ ነው። የንግድ እንቅስቃሴው ግን ዛሬም ተቀዛቅዟል።

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ በአምቦ ከተማ ከተለያዩ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተጨማሪ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ እና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተገኝተዋል።
በአምቦ ከተማ እየተካሄደ ባለው ውይይት ላይም የአምቦ ከተማ፣ የምእራብ ሸዋ ዞን፣ የደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን፣ የቡራዩ፣ የሆለታ እና የወሊሶ ከተማ የህብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች ተገኝተዋል። በአምቦ ከተማ እየተካሄደ ያለው ውይይትም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ መሆኑን ከኦቢኤን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
Via OBN

አምቦ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ፣ እንዲሁም የክልሉ ፕሬዘዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከተለያዩ የህበረሰት ክፍሎች ጋር ውይይት ከሚያደርጉበት አዳራሽ ፊት ለፊት ወጣቶች የተለያዩ የተቃውሞ መፈክሮችን እያሰሙ ይገኛሉ።
PHOTO: HA(አምቦ ቲክቫህ ቤተሰብ)

TIKVAH-ETHIOPIA
#AMBO አምቦ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ፣ እንዲሁም የክልሉ ፕሬዘዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከተለያዩ የህበረሰት ክፍሎች ጋር ውይይት ከሚያደርጉበት አዳራሽ ፊት ለፊት ወጣቶች የተለያዩ የተቃውሞ መፈክሮችን እያሰሙ ይገኛሉ። PHOTO: HA(አምቦ ቲክቫህ ቤተሰብ) @tsegabwolde @tikvahethiopia
#AMBO
ከሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ከተደጠረው የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተያያዘ ከህብረተሰቡ ጋር ለመወያየት አምቦ ከተማ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከወጣቶች በኩል ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። ወጣቶቹ ከአዳራሹ ፊት ለፊት የተለያዩ ጥያቄዎችን፣ መፈክሮችን እያሰሙ ይገኛሉ።
PHOTO: H(አምቦ ቲክቫህ ቤተሰቦች)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ከተደጠረው የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተያያዘ ከህብረተሰቡ ጋር ለመወያየት አምቦ ከተማ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከወጣቶች በኩል ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። ወጣቶቹ ከአዳራሹ ፊት ለፊት የተለያዩ ጥያቄዎችን፣ መፈክሮችን እያሰሙ ይገኛሉ።
PHOTO: H(አምቦ ቲክቫህ ቤተሰቦች)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AMBO "ምንም አይነት ችግር ሳይፈጠር የከተማይቱ ወጣት የሚፈልገውን ጥያቄ አሰምቶ ወደ የቤቱ እየተመለሰ ነው። የነበረው ሁኔታ የሚያስፈራ ቢመስልም የአምቦ ከተማ ወጣቶች ጥያቄዎቻቸውን በሰላማዊ መንገድ አሰምተው ወደቤታቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። ስብሰባውም ተጠናቋል።"
PHOTO: HABI (አምቦ ቲክቫህ ቤተሰብ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
PHOTO: HABI (አምቦ ቲክቫህ ቤተሰብ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AMBO
በዛሬው የአምቦ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰው የቦምብ ጥቃት ከተጎዱት 29 ሰዎች መካከል 28ቱ ህክምና አግኝተው ወደ መጡበት ተመልሰዋል። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ የተጠረጠሩ 6 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታውቋል።
[የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን፣ኢቢሲ]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia