ወደ አቢሲንያ ፖስ ማሽን ስልክዎን ጠጋ ብቻ በማድረግ ይክፈሉ !
ፈጣንና አስተማማኝ የሆኑት የአቢሲንያ ባንክ ፖስ ማሽኖች ሁሉንም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርዶች የሚቀበሉ ከመሆናቸውም በተጨማሪ የተለያዩ የዲጂታል የክፍያ አማራጮችን ያስተናግዳሉ። እርስዎ ብቻ ይፈልጉን - በየቦታው አለን! የሁሉም ምርጫ መሆናችን በምክንያት ነው!
#BankOfAbysinia #POSMachine #DigitalPayments #CashlessTransactions
#BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

#Ethiopia #Somalia
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ረፋድ በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል።
ሁለቱ ሀገራት ገብተውበት ከነበረው የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ ውጥረት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ መሆኑ ነው።
የሶማሊያው ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ መሐሙድም ቱርክ ሁለቱን ሀገራት አንካራ ላይ ካስማማች በኋላ ባለፈው ጥር 3 ቀን አዲስ አበባን ጎብኝተዋል።
አስከትለውም በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ታድመው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተነጋግረዋል።
በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በጋራ በወጣው መግለጫ " ይህ ጉብኝት ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ የተደረጉ ተከታታይ ግንኙነቶችን የተከተለ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነትም ወደ መደበኛ ሁኔታ የሚመልስ ነው " ብሏል።
ሁለቱ መሪዎች ለጋራ ጥቅም ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኝነታቸውን ስለማረጋገጣቸው እና በዲፕሎማሲያዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ትብብር " መተማመንን ማሳደግ አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል " ተብሏል።
የዚህ ጉብኝት እንደምታን በሚመለከት ቃላቸውን ለዶቼ ቨለ ሬድዮ የሰጡት ፤ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቲዩት የአፍሪካ ጉዳዮች የሥራ ክፍል ኃላፊ እና ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ግዛቸው አስራት ፥ ሁለቱ ሀገራት መተማመን በሚያስችል ሁኔታ መነጋገር የሚችሉበት ዕድል እንደሚሆን ገልፀዋል።
" የቴክኒክ ቡድኑ (የአንካራ ስምምነት) ከሁለት ሳምንት በፊት አንካራ ላይ ተገናኝቶ ሲነጋገር ተመልክተናል። መስማማቶች እና መግባባቶች ላይ የደረሱበት፣ መተማመን በሚያስችል ሁኔታ ንግግሮች እያደረጉ ያሉበት ሂደት ነው " ብለዋል።
" የቱርክ መንግሥት አካባቢውን ካላስፈላጊ ውጥረት ታድጓል " ያሉት ተመራማሪው እንዲህ ያሉ መልካም ልምዶች በዚህ ቀጣና ብዙም አይታዩም ብለዋል። ይህን መሳይ የውይይት፣ የድርድር እና የሰላም መንገዶች ሲታዩ ማመስገን ያስፈልጋል ብለዋል።
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ ጥቅሞችን በማሳደግ፣ ሰላምና ደህንነትን በማስፈን እና የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን በማጠናከር ለዜጎቻቸውና ለሰፊው የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውም ጉብኝቱን ተከትሎ በወጣው የጋራ መግለጫ ላይ ተጠቅሷል።
ዶክተር ግዛቸው አስራት " ቀጣናዊ ትብብርን " የተመለከቱ ውይይቶች እንደሚኖሩ ገልፀዋል።
የዛሬውን ጉብኝት በሚመለከት አስቀድመው የወጡ ዘገባዎች ሞቃዲሾ ውስጥ ከፍተኛ የፀጥታ ጥበቃ መደረጉን ያመለክታሉ። #DW
@TIKVAHETHIOPIA

TIKVAH-ETHIOPIA
#ዓድዋ እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ ! " ዓድዋ ዛሬ ናት ዓድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለእነርሱ ለዓድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ !! " - ጂጂ መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !! @tikvahethiopia
#ዓድዋ129
ዛሬ የካቲት 23 መላ የኢትዮጵያ ህዝብና ጀግኖች አርበኞች በአንድነት የኢጣሊያንን ቅኝ ገዢ ጦር ዓድዋ ላይ ድል ያደረጉበት በዓል እየተከበረ ይገኛል።
ንጉሰ ነገስት አፄ ሚኒልክ የመሯቸዉ ኢትዮጵያዉን ጀግኖች ኢትዮጵያን የወረረ ጠላታቸዉን ዓድዋ ላይ መትተዉ አሳፍረዉ፣ አዋርደው ፣ አንገት አስደፍተው የመለሱት ልክ በዛሬው ዕለት ከ129 ዓመታት በፊት ነበር።
#ዓድዋ
#የመላአፍሪካውያንድል
#Ethiopia
@tikvahethiopia

ወጣትነት በዘህራህ ልዩ ከወለድ ነጻ የሴቶች ቁጠባ ሒሳብ ሲታገዝ፣ የስኬት ጉዞ ከመቼውም ይልቅ ይፋጠናል!
አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
#ዘህራ #የሴቶችቁጠባ #አቢሲንያአሚን

ነገ መጋቢት 11 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ፓርላማ በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ምክር ቤቱ አሳውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀምን መነሻ በማድረግ ነው ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ የሚሰጡት። @tikvahethiopia
#ETHIOPIA : ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ም/ ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ያንብቡ https://telegra.ph/PM-Office-03-20
Via #PMOEthiopia
@TikvahEthiopia
ያንብቡ https://telegra.ph/PM-Office-03-20
Via #PMOEthiopia
@TikvahEthiopia
#Ethiopia #Turkiye
ከቱርኪዬ የመጡ የሀኪሞች ቡድን በቅዱስ ጳዉሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመገኘት 3 የኩላሊት ንቅለ ተከላ በተሳካ ሁኔታ እንዳካሄዱ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
ሰሞኑን በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር በርክ ባራን የተመራ ልኡካን ቡድን የሰውነት አካል ንቅለ-ተከላ ማዕከል በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለማቋቋም የሚስችል ፕሮጀክት ላይ ከጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጋር ተወያይተው ነበር።
የህክምና ባለሙያዎቹ ቡድን ላደረጉት የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሚኒስትሯ ምስጋና አቅርበዋል።
#MoH

#Ethiopia❤️
ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከአፍሪካ ቀዳሚ በመሆን አጠናቀቀች !
በቻይና ናንጂንግ ከተማ በተካሄደው 20ኛው የአለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ኢትዮጵያ አምስት ሜዳልያዎችን በማስመዝገብ አጠናቀቀች።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በውድድሩ ፦
⏩ ሁለት የወርቅ እና
⏩ ሶስት የብር ሜዳልያዎችን ማስመዝገብ ችላለች።
ኢትዮጵያ በሴቶች 1500 ሜትር ውድድር ለተከታታይ አራት አመታት የወርቅ ሜዳልያውን ማሸነፍ ችላለች።
ኢትዮጵያ በውድድሩ የሜዳልያ ሰንጠረዥ ከአፍሪካ 1️⃣ኛ ደረጃን በመያዝ ስታጠናቅቅ ከአለም 3️⃣ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ሜዳልያ ያስገኙ አትሌቶች እነማን ናቸው ?
🥇 ጉዳፍ ፀጋይ ( 1500 )
🥇 ፍሬወይኒ ኃይሉ ( 3000 )
🥈 በሪሁ አረጋዊ ( 3000 )
🥈 ንግሥት ጌታቸው ( 800 )
🥈 ድርቤ ወልተጂ ( 1500 )
Via @Tikvahethsport

#አቢሲንያ_ባንክ
በረቀቀ ቴክኖሎጅ የተዘጋጀውን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ
- በ5 የቋንቋ አማራጭ
- ከአቢሲንያ ወደ አቢሲንያ አካውንት ያለምንም ክፍያ እና ያለገደብ ገንዘብ ለማስተላለፍ
- ኪውአር ስካን አገልግሎት
ለማግኘት ዛሬውኑ ወደ አቅራቢያዎ ቅርንጫፍ በመሄድ አገልግሎቱን ያግኙ #Mobilebanking #Unlimited_Transfer #withinBoa #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

አቢሲንያ ባንክ
#የሁሉም_ምርጫ
ገደቡም ክፍያውም ተነስቷል!
ውድ ደንበኛችን! የባንካችንን አዲሱን የሞባይል መተግበሪያ ተጠቅመዉ ከሂሳብዎ ወደ ሌላ የባንካችን ሂሳብ ገንዘብ ያለ ገደብ እንዲሁም ያለምንም የአገልግሎት ክፍያ ማስተላለፍ ይችላሉ። #Mobilebanking #Unlimited_Transfer #withinBoa #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

#Ethiopia #Kenya
ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሞያሌ ድንበር የንግድ ልውውጥን በ1 ሺህ ዶላር ጣሪያ ለመጀመር ተስማሙ።
ኢትዮጵያ እና ኬንያ ለሁለት ዓመታት በዘለቀ ድርድር በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ማዕቀፍ የሁለትዮሽ የንግድ ልውውጥን ለማቀላጠፍ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
በዚህም መሰረት በሞያሌ ድንበር ላይ ለሚደረጉ የሸቀጦች ንግድ የመጀመሪያ ጣሪያ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እንዲሆን ተወስኗል።
በሞምባሳ የተጠናቀቀው ይህ ስምምነት የንግድ ሂደቶችን በማቅለል የድንበር ማህበረሰቦችን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማሳደግ ያለመ ነው።
በስምምነቱ የኢትዮጵያ የድንበር ንግድ ዞን ከሞያሌ በ50 ኪሎ ሜትር እንዲሁም የኬንያ ደግሞ በ100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚወሰን ነው።
ነጋዴዎችም በጋራ በተስማሙበት የምርት ዝርዝር መሰረት እስከ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ የንግድ ልውውጥ በወር እስከ አራት ጊዜ ድረስ ማካሄድ ይችላሉ ተብሏል።
ይህ ስምምነት የንግድ ዋጋ ጣሪያዎችን፣ የጉዞ ድግግሞሽን እና የድንበር ንግድ ዞኖችን የመሳሰሉ ጉዳዮችን በመዳሰስ ለሁለት ዓመታት በዘለቀ ድርድር የተገኘ ውጤት ነው ተብሏል።
መረጃው የካፒታል ጋዜጣ ነው።