የፈተና ቀናት...
√የ10ኛ ክፍል (የኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት) እና የ12ኛ ክፍል (የዩኒቨርሲቲ መግቢያ) ብሔራዊ ፈተናዎች ከግንቦት 21 እስከ 30 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ፤
√የስምንተኛ ክፍል ደግሞ ከሰኔ አምስት እስከ ስምንት ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ፤
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update በኦሮሚያ ክልል የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የወንድማማችነትና የአብሮነት እሴቶች ዳግም የሚጠናከሩበት የውይይት መድረኮች በዛሬ ዕለት መካሄድ ጀምረዋል። የውይይት መድረኮቹ ለሶስት ቀናት በመላው ኦሮሚያ የሚካሄዱ መሆኑን የክልሉ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገልፀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#የሀኪሞችና የሌሎች ባለሙያዎች #የስራ_ምደባ በተመለከተ፦
√አሁን በስራ ላይ ያሉ ሀኪሞችንም ሆነ ሌሎች የጤና ባለሙያዎች የአለም የጤና ድርጅት ባስቀመጠው ዝቅተኛ ስታንዳርድ (health work force density) መሰረት በሰራ ለይ ያሉት ባለሙያዎች ቁጥር ህብረተሰቡን ለማገልግል በቂ ስላልሆነ በሚቀጥሉት ኣመታት የሚመረቁ ሀኪሞችም ሆነ ሌሎች ባለሙያዎች መመደብ እንዲቻል ክልሎች በጀትና ተጨማሪ መደብ እንዲያስፈቅዱ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
√ከግንቦት ወር 2011ዓ.ም ጀምሮ በክልሎችና በዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች ስፖንሰርነት 3ሺህ 800 የስፔሻላይዜሽን ትምህርት እየተከታተሉ የሚገኙ ሀኪሞች ደሞዝ፣ መደብና ጥቅማጥቅም በጤና ሚኒስቴር እንዲሸፈን በመወሰኑ ተጨማሪ 3 ሺህ 800 ሀኪሞችን በክልሎችና በዩኒቨርሲቲዎች ለመቅጠር ያስችላል፡፡
~የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር~

…ሐኪሙን ከምንም በላይ የሚያሳዝነውና አንገት የሚያስደፋው እያገለገለው ሳለ የሚያናንቀው ህዝብ ነው።
...ሌላ አካል ቢያጣጥለን ምንም ላይመስለን ይችላል ግና እንቅልፍ አጥቶ የሚያክመውን ወንድሙን የሚሳደብ ወገናችን ግን እውነት በጣም ያስከፋናል። የሐኪሙን ጥያቄ በቀና መንገድ ለመረዳት ከመሞከር ይልቅ ለፉክክርና ንፅፅር አቅርቦ የሚያጣጥለው ህዝብና መንግስት ደግሞ አንገት ያስደፋናል።
...በግሌ ሁሉንም ሙያ አከብራለሁኝ! ግና ታማሚ ለመጠየቅ መጥተህ ለምትቆያት ደቂቃ የሚጨንቅክ ሆስፒታል ውስጥ ቀን እየዋለ ሌት እያደረ 36 ሰዓት የሚሰራ፤ ምኑም ባልተሟላበት የጤና ጣቢያ፣ ደምና ቁስል ጋር እየታገለ ከሚኖር፤ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል ድረስ በደረጃ እየወጣ ጎበዝ ሲባል ያደገ የሰፈሩ ምሳሌ፣ ጓደኞቹ ሲጫወቱ አንገት ደፍቶ ሚያጠና የነበረ፤ 12ኛ ክፍል ጥሩ ውጤት አምጥቶ ካምፓስ የገባ፣ 6 ና 7 ዐመታትን አንድ ጊዜ በነፃነት ሳይዝናና እንደ ወርቅ በእሳት ነበልባል ተፈትኖ፤ አጥንቱ እስኪቀር በጭንቀት ተምሮ የተመረቀ፤ ጓንት እንኳን በቅጡ ሳይቀርብለት ለኤች አይ ቪና ሄፓታይተስ በየቀኑ እየተጋለጠ ህይወቱን አስይዞ የሚሰራ ሐኪምን ከራስ ጋር እያወዳደሩ ማናናቅ የቅንነት እጦት እንጂ ሌላ ምንም ልለው አልችልም። የህክምና ሙያ ትኩረት ቢያገኘ ዋነኛ ተጠቃሚውም ህዝቡ ነው። የዓለም የጤና ድርጅት ከአንድ ሐገር በጀት ውስጥ ቢያንስ 16 % ለጤናው ዘርፍ መበጀት አለበት እያለ ይሄ ሁሉ ታማሚና ተፈናቃይ ባለባት ሐገር ለጤናው ዘርፍ 6 % በጀት ሲበጀት እንደምታዩት ምስኪኑ ዜጋ አግዳሚ ወንበር ላይ ተኝቶ ይታከማል ማለት ነው።
... እንግዲህ የኢትዮጵያ ሐኪም እንደዚህ ባለ ሁኔታዎች ውስጥ ወገኑን እየረዳ ሳለ፣ በህይወት ውጥረትና በJob Satisfaction ማጣት በጭንቀትና ከባድ ድብርት (Depression) እየተጠቃ ሳለ ጥያቄውን ማጣጣል ምን ይባላል? ዓለማችን ላይ ባሉ ሐገራት በሙሉ ከፍተኛ ተከፋይ የሆነውና ከየትኛውም ሙያ የበለጠ ክብር የሚሰጠው የስለት ልጅ ስለሆነ ሳይሆን በዚህ አይነት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እየሰራ ተመን አልባ ከሆነችው የሰው ልጅ ህይወት ጋር የማይነጠል ሙያ ስለሆነ ነው።
... እውነት ለመናገር እኔ የሐገሬ ሐኪም ልጨማለቅ እያለ ቢሆን ኖሮ ሐኪምም ብሆን አልደግፈውም ነበር። የኢትዮጵያ ሐኪም ግን በጣም በሚያሳፍር መልኩ ከክብርም ከጥቅምም ተገሎ ነው ያለው። ከኢትዮጵያ በታች ድሃ ከሆኑ የአፍሪካ ሐገራት እንኳን በ5ና 10 እጥፍ ያነሰ ደሞዝ እየተከፈለው፥ ለመኖር የግድ የሆኑ መሰረታዊ ፍላጎቶችን እንኳን ማሟላት በተሳነው ሁኔታ በመስራቱ ባይመሰገን እንኳን ሊነቀፍ ባልተገባ ነበር።
...እውነት የሐገሬ ማህብረሰብ ለተማረና ለፍቶ ህዝቡን ለሚያገለግለው ክብርን የሚሰጥ ከሆነ የዶክተሩ ጥያቄ የሱም ጥያቄ እንደሆነ መቀበል አለበት። ከወታደር ቀጥሎ ሐገር ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ማሳደር የሚችለው ሐኪሙ እንደሆነ ማወቅም ብልህነት ይመስለኛል። ሐኪሙ ስራ ቢያቆም ቅድሚያ የሚጎዳው ሐብታሙና ባለስልጣኑ ሳይሆን ምስኪኑ ህዝብ እንደሆነ መረዳት ያሻዋል። እናም ሰፊው ማህብረሰብ ከአብራኩ ወጥቶ እያገለገለው ካለው ሐኪም ጎን መቆም አለበት ብዬ አምናለሁኝ።
(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ)

በግል የህክምና ትምህርት ቤቶች የሚማሩ የህክምና ተማሪዎችን በተመለከተ፦
√በግል የህክምና ትምህርት ቤት የሚማሩ የኢንተርን ሀኪሞች ትምህርት ቤቶቹ በሚሰጣቸው የጊዜ ገደብ የተደራጀ ሆስፒታል እስኪኖራቸው በመንግስት ሆስፒታሎች ትምህርታቸውን እንዲከታተሉና ወርሃዊ ደሞዛቸውንም የሚመደቡበት የመንግስት ጤና ተቋም እንዲከፍላቸው ተወስኗል፡፡
√ከግል የህክምና ትምህርት ቤቶች የተመረቁና የሚመረቁ ሀኪሞች እንዲሁም ሌሎች የጤና ባለሙያዎች ባሉት ክፍት መደቦች መቀጠር እንዲችሉ እድሉ ይመቻቻል።
√ከሀምሌ 2010 ዓ.ም ጀምሮ ከግል ህክምና ትምህርት ቤት የተመረቁ ሀኪሞች ከዚህ በፊት 179ሺህ ብር እንዲከፍሉ ወይም ሁለት አመት እንዲያገለግሉ ያስገደድ የነበረው መመሪያ እንዲቀር ተደርጎ የትምህርት ማስረጃቸው እንዲወስዱ ተደርጎአል።

#update ጠ/ሚር ዶ/ር #ዐቢይ_አሕመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ዉይይት ለተቀሩት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የጠሚ/ር ጽ/ቤትና የጤና ሚኒስትር ባለሙያዎችን ያካተተ #ታስክፎርስ ተቋቁሞ በመስራት ላይ ይገኛል።
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ....
"ፀግሽ ከተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ሰራተኛች አንዱ ነኝ የተንዳሆ ፋብሪካ በአፋር በረሀ ላይ ያለ ፋብሪካ ነዉ ፀግሽ በጣም በዉሀ ጥም እያለቅንነዉ የመጠጥ ዉሀ መስመር የተዘረጋለትና ሳይት ዉስጥ ነዉ ያለን ምክነያቱን በማናዉቀዉ ጉዳይ ከቆመ 24 ቀን ሆኖታል ልዪ ቦታወቹ መንደር 4 መንደር 6 መንደር 7 8 9 12 15 16 ናቸዉ በአጠቃላይ 80,000 በላይ ሰራተኞች ይኖራሉ ህይወታችን አደጋ ዉስጥ ነዉ። የሚመለከተዉ አካል ይስማልን።"

ተጠርጣሪዎች እየተያዙ ነው...
ፖሊስ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በቅርቡ የተከሰተውን ግጭት በማነሳሳትና ማባባስ የተጠረጠሩ 16 ሰዎችን ይዣለሁ ማለቱን ሸገር ዘግቧል፡፡ ፖሊስ በተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እያካሄደ ነው፤ ሌሎች ተጠርጣሪዎችንም ለመያዝ ጥረቱን ቀጥሏል፡፡ የቤንሻንጉል ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በግጭቱ 21 ሰዎች እንደሞቱ ገልጧል፡፡ 54 ሰዎች ደሞ የተለያዩ ጉዳቶች ደርሶባቸዋል፡፡
Via #ShegerFM

ከአርሲ ነጌሌ👆
"ሰላም ፀግሽ #በአርሲ_ነጌሌ ከተማ ታላቅ እሩጫ እሁድ እለት የአርሲ ነጌሌ ልጆች ለአንድነት እንሩጥ በሚል መሪ ቃል በስኬት ተከናውኗል።"

#update በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ዞን እና በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ ተከስቶ በነበረው ግጭት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑ የቤጉህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሸብር ረጋሳ ገለጹ። በመተከል ዞን በተከሠተው ግጭት 51 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፣ በጃዊ ወረዳ ከደረሰው ጉዳት ጋር በተያያዘ ደግሞ 12 ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia