በቃሊቲ አካባቢ ምን ተፈጠረ? የሚለውን ከአይን እማኞች እና ከሚመለከታቸው አካላት አጣርቼ መረጃዎችን የማቀርብ ይሆናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር #የአድዋን ታሪክ የሚዘክር ማዕከል ሊቋቋም ነው፡፡ የማዕከሉን ግንባታ #ወጪ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንደሚሸፍን ታውቋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሳዛኝ ዜና‼️
በስልጤ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በሰዎች ህይወት ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ።
የጎርፍ አደጋው በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ እና በስልጤ ወረዳዎች በሚገኙ አምስት ቀበሌዎች ላይ መድረሱን የወረዳው አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት ዩኒት ለfbc ያደረሰው መረጃ ያመለክታል።
ትላንት ማሻውን በአካባቢው የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የሶስት ወንዞት የውኃ ሙላት የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉንም አስታውቋል።
በአደጋው ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች መካከልም ሶስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት መሆናቸው የታወቀ ሲሆን፥ ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች ውስጥ የአራቱ አስክሬን መገኘቱንና የሁለቱን ለማግኘት ፍለጋው አሁን መቀጠሉም ተገልጿል።
በአደጋው እስካሁን በቁጥር ያልታወቁ የቤት እንስሳት በተለይም ከብቶች የሞቱ ሲሆን፥ ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱም ተነግሯል።
የስልጤ ዞን አደጋ ስጋት ስራ አመራር ፅህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ወሲላ አሰፋ በበኩላቸው፥ በአደጋው ከ5 ሺህ 600 በላይ ቤተሰቦች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን ተናግረዋል።
342 ሄክታር መሬት ላይ የለማ ሰብል በውኃ መጥለቅለቁን የተናገሩት ኃላፊዋ 637 ቤቶችም በውኃ ጉዳት ደርሶባቸዋል ብለዋል።
ለተጎጂዎች የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ለማድረግ ምግብና ምግ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ከክልል እና ከዞን ለማቅረብ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
መጪው ክረምት እንደመሆኑ መሰል አደጋዎች እንዳይደርሱ ከአሁኑ የቅድመ መከላከል ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን አንስተዋል።
Via #fbc

"የስሜን ፓርክ እሳትን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ተችሏል፤ በገደላማው የፓርኩ ክፍል ውስጥ ግን የተወሰነ ጭስ አሁንም ይታያል" - የፓርኩ የኅብረተሰብ እና የቱሪዝም ኃላፊ አቶ ታደሰ ይግዛው
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በስሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተነሳውን ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር የተቻለ ሲሆን፤ አሁንም ድረስ ግን በፓርኩ ገደላማና ቆላማ ክፍል የተወሰነ ጭስ እንደሚታይ የፓርኩ የኅብረተሰብ እና የቱሪዝም ኃላፊ አስታውቀዋል። ሃለፊው አቶ ታደሰ ይግዛው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዛሬ (ሚያዚያ 08 ቀን 2011 ዓ.ም)ከሰአት በሁዋላ እንደገለጹት፤ እሳቱን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር የተቻለ ቢሆንም አካባቢው ወጣ ገባ የበዛበትና ቆላማ ክፍል ያለው በመሆኑ እሳት ሊኖር ይችላል የሚል ጥርጣሬ በማሳደሩ አሁንም የእሳት ማጥፋቱ ሂደቱ እንደቀጠለ ነው። ነዳጅና ውሃ በቅርበት ማቅረብ በመቻሉ ውጤታማ ስራ መስራት ተችሏል ያሉት አቶ ታደሰ፤ ለእሳቱ መጥፋት ሄሌኮፍተሯና የእስራኤል ባለሙያዎች አስተዋፅኦ ከፍተኛ እንደነበር ተናግረዋል። አሁን ላይ የእስራኤል ባለሙያዎች ወደ ቆላማው ክፍል ዘልቀው በመግባት በሬድዮ በመገናኘት ጭስ ያለበትን አካባቢ በማሰስ ላይ መሆናቸውን አቶ ታደሰ አስታውቀዋል። በእንሰሳት ላይ የደረሰውን ጉዳት የሚያጠና ቡድን ስራ የጀመረ መሆኑን የተናገሩት አቶ ታደሰ፤ እስካሁን ግን የተጎዳ ምንም አይነት የዱር እንስሳት #አልተገኘም ብለዋል፡፡
Via EPA
ፎቶ: AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via EPA
ፎቶ: AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ በደረሱ ሁለት የተሽከርካሪ አደጋዎች የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። በአደጋዎቹ በ14 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል። የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሳጂን #ረቡማ_ጉሉማ እንደገለፁት፥ ትላንት ከቀኑ 10 ሰዓት አካባቢ 17 ሰዎችን አሳፍሮ ከአምቦ ወደ ባኮ ከተማ ይጓዝ የነበረ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ የመገልበጥ አደጋ ደርሶበታል። በአደጋው ም የስድስት ሰዎች ህይወት ወድያው ሲያልፍ በ11 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል። አደጋው በወረዳው ሰደን ቂጤ ቀበሌ ጎዳ ቡሩሳ በተባላ አካባቢ መድረሱን የገለፁት ሳጂን ረቡማ፥ አሽከርካሪው ለጊዜው በመጥፋቱ ክትትል እየተደረገበት መሆኑን ተናግረዋል። በተመሳሳይ ከአዲስ አበባ ወደ ጊምቢ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረ መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ በወረዳው ሲናኖ ወልቂጤ ቀበሌ ሲደርስ በመገልበጡ አሽከርካሪውን ጨምሮ የሁለት ሰዎች ህይወት ወድያው አልፏል። በሶስት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ሳጂን ረቡማ ገልጸዋል። “በአደጋዎቹ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች አስከሬን ለየቤተሰቦቻቸው ተሰጥቷል” ያሉት ሳጂኑ ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው በባኮ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑን አስታውቀዋል። እንደ ሳጅን ረቡማ ገለጻ የአደጋዎቹ መንስኤ እየተጣራ ነው።
ምንጭ፦ ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የሀዋሳን ሃይቅ ዳርቻ በማልማትና በማፅዳት ከተማዋን #በዓለም በማስተዋወቅና የጎብኝዎች መዳረሻ እና የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ እንደሚሰራ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ሚሊዮን_ማቴዎስ ተናግረዋል። በጅግጅጋ በተካሄደው 8ኛው የከተሞች ፎረም ለ7ኛ ጊዜ ራስን በማስተዋወቅ ሀዋሳ ከተማ 1ኛ መውጣቷን ምክንያት በማድረግ ለከተማው ማህበረሰብና ባለሀብቶች እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷል። በትላንትናው ዕለት በተካሄደው የሽልማትና እውቅና ስነ ስርዓት ላይ 25 ባለሀብቶች ሲሸለሙ ከተማዋ ራሷን በማስተዋወቅ ከፍተኛ ቦታ እንድታገኝ የሰሩ 244 ባለሙያዎችም እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ ተዘግተው የነበሩ ተቋማት ተከፍተዋል። በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ሰሞኑን በደረሰው ጥቃት በአጣዬ ከተማ ተዘግተው ነበሩ የንግድ ባንክና የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ዛሬ ተከፍተዋል። በአካባቢው የሚገኝ የጋዜጣኞች ቡድን ባደረገው ምልከታ ሰሞኑን ተዘግተው የነበሩ የመንግስት ተቋማት ዛሬ ተከፍተው መደበኛ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ታዝበዋል። የግል ባንኮች ግን እስከአሁን ዝግ እንደሆኑ በስፍራው ያሉ ጋዜጠኞች ገልጸዋል፡፡ በጥቃቱ ጉዳት ያደረሱ ናቸው ተብለው ከተጠረጠሩ መካከል ሁለት ሰዎች ተይዘው ምርመራ እየተካሄደባቸው እንደሚገኙም ታውቋል።
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረው እሳት ሙሉ ለሙሉ #መጥፋቱን የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ያስታወቀ ሲሆን፣ በፓርኩ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ እስካሁን 700 ሄክታር የሚሆነው መሬት ላይ #ጉዳት ማድረሱን ገልጿል።
Via #ELU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ELU
@tsegabwolde @tikvahethiopia