TIKVAH-ETHIOPIA via @like
#ይበቃናል
በየዕለቱ አዳዲስ አጀንዳዎችን እየፈጠሩ ወደ ለውጥ እና ልማት የምናደርገውን ጉዞ እያደናቀፉ ያሉ አካላት አሉ። እነዚህን ቀንደኛ የሀገር ጠላቶች እና የጥፋት ሀይሎች አምርረን ልንታገላቸው ይገባናል።
በቃን! በቃን! በቃን! ለብዙ አመታት በጦርነት ተሰቃይተናል፣ ሰዎች ገብረናል፣ ችግር አይተናል፣ ረሀብ ተፈራርቆብናል፣ ድህነት መጠሪያችን ሆኗል፣ ስማችን በዓለም ተዋርዷል፣ የሌላ ሀገር መሬትን ተመኝተን ባህር ገብተን ሞተናል፣ የበረሀ ሲሳይ ሆነናል፣ እርስ በእርሳችን እየተጋጨን የድህነትን ኑሮ ገፍተናል ወገኖቼ አሁን ግን ይበቃናል!!
.ችግሩ ይበቃናል
.ጥላቻው ይበቃናል
.ተንኮሉ ይበቃናል
.ሞቱ ይበቃናል
.ረሀቡ ይበቃናል
.መፈናቀሉ ይበቃናል
.ለቅሶው ይበቃናል
.ለመኖር መስጋቱ ይበቃናል
.ወጥቶ ለመግባት መፍራቱ ይበቃናል
ኑ ያለፈውን ትተን ለመጪው እንስራ። ኑ ታላቅ እንሁን። ለኛ እንኳን ባይሆን ለምንወልዳቸው ልጆች ስንል ጠንካራ ሀገር ገንብተን እንለፍ። ምንም ባናወርስ ፍቅሯ፣ አንድነቷ፣ ሰላሟ የተረጋገጠች ሀገር እናውርስ!
#ይበቃናል✅
አመሰግናለሁ!
ፀጋአብ ወልዴ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#ይበቃናል‼️
በየዕለቱ አዳዲስ አጀንዳዎችን እየፈጠሩ ወደ ለውጥ፣ ልማት፣ ሰላምና አንድነት የምናደርገውን ጉዞ #እያደናቀፉ ያሉ አካላት አሉ። እነዚህን ቀንደኛ የሀገር ጠላቶች እና የጥፋት ሀይሎች አምርረን #ልንታገላቸው ይገባናል።

•ችግሩ ይበቃናል
•ጥላቻው ይበቃናል
•ተንኮሉ ይበቃናል
•ሞቱ ይበቃናል
•ረሀቡ ይበቃናል
•መፈናቀሉ ይበቃናል
•ለቅሶው ይበቃናል
•ለመኖር መስጋቱ ይበቃናል
•ወጥቶ ለመግባት #መፍራቱ ይበቃናል
ኑ ያለፈውን ትተን ለመጪው እንስራ። ኑ ታላቅ እንሁን። ለኛ እንኳን ባይሆን ለልጅ ልጆቻችን ስንል ጠንካራ ሀገር #ገንብተን እንለፍ። ምንም ባናወርስ #ፍቅሯ፣ #አንድነቷ፣ #ሰላሟ የተረጋገጠች ሀገር እናውርስ!