TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.2K photos
1.5K videos
211 files
4.1K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update የኦሮሞ ፖለቲካ ፓረቲዎች፣ ፖለቲከኞች፣ አባገዳዎች፣ የኃይማኖታ አባቶችና ታዋቂ ፖለቲከኞች ዴሞክራሲያዊ #የሽግግር ሂደቱን ማሳካት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በኦሮሞ ባህል ማዕከል በመመካከር ላይ ይገኛሉ፡፡

©OBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአልጀርያ ምክር ቤት ዛሬ አዲስ #የሽግግር ጊዜ መሪ ሰየመ። ባለፈው ሳምንት ሥልጣናቸውን በለቀቁት በቀድሞው የአልጀሪያ ፕሬዝዳንት አቤደላዚዝ ቡተፍሊካ ምትክ አብዱልቃድር ቤንሳላህን በጊዜያዊ ፕሬዝዳንትነት መርጧል።

Via DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia