TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.7K photos
1.44K videos
207 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#AlertEthiopia😷

ባለፉት 24 ሰዓት 29 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 8,227 የላብራቶሪ ምርመራ 1,778 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 586 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 185,641 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 2,647 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 146,273 ሰዎች አገግመዋል።

በአሁን ሰዓት 576 ሰዎች በፅኑ የታመሙ ሲሆን በሀገራችን የፅኑ ታማሚዎች ቁጥር ከባለፉት ቀናት መቀነስ አሳይቷል።

#Purpose #Tikvah
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
#AlertEthiopia😷

ባለፉት 24 ሰዓት 12 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 6,562 የላብራቶሪ ምርመራ 1,724 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 1,179 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 187,365 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 2,659 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 147,452 ሰዎች አገግመዋል።

በአሁን ሰዓት 605 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#Purpose #Tikvah
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
#AlertEthiopia😷

በኢትዮጵያ የፅኑ ታማሚዎች ቁጥር 653 ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከተደረገው 6,922 የላብራቶሪ ምርመራ 1,537 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 15 ሰዎች ሞተዋል።

ትላንት 1,119 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 188,902 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 2,674 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 148,571 ሰዎች አገግመዋል።

#Purpose #Tikvah
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
#AlertEthiopia😷

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወደአስከፊ ደረጃ እየተሸጋገረ ነው።

የፅኑ ታማሚዎች ቁጥር 693 ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከተደረገው 7,092 የላብራቶሪ ምርመራ 1,692 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ በተመሳሳይ በ24 ሰዓታት ውስጥ 19 ሰዎች ሞተዋል።

ትላንት 1,019 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 190,594 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 2,693 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 149,590 ሰዎች አገግመዋል።

#Purpose #Tikvah
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
#AlertEthiopia😷

ባለፉት 24 ሰዓት 23 ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 7,423 የላብራቶሪ ምርመራ 1,949 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 530 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 194,524 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 2,741 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 151,172 ሰዎች አገግመዋል።

በአሁን ሰዓት 744 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

#Purpose #Tikvah
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT