TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.44K videos
206 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ሽረ እንዳስላሴ🔝

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ #ዝናሽ_ታያቸው ሽሬ እንዳስላሴ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። ቀዳማዊት እመቤቷ ዛሬ ረፋድ ላይ ሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ሲገቡ የክልሉ ምክትል ርእሰ-መስተዳድር ዶክተር #ደብረፅዮን_ገብረሚካኤልን ጨምሮ የከተማው ነዋሪ ህዝብ ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል። እንደ ኢዜአ ዘገባ ወይዘሮ ዝናሽ በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ለሚገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት #መሰረተ_ድንጋይ ያስቀምጣሉ ተብሎም ይጠበቃል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia