TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
206 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ፕሬዘዳንቱ ታፈኑ‼️

የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር #ደላሳ_ቡልቻ ትላንት ከደንቢዶሎ ወደ አዲስ አበባ በመሄድ ላይ ሳሉ #በታጣቂዎች ታፍነው መወሰዳቸው ተሰማ።

ምንጭ:- ELU,Jawar Mohammed
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የደምቢዶሎ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር #ደላሳ_ቡልቻ ከደምቢዶሎ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ ባልታወቁ ሰዎች #መታገታቸው ተሰማ። ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች እንዳመለከቱት ፕሬዝዳንቱ በጉዞ ላይ ሳሉ ድንገት ተሰውረዋል።

ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር #ደላሳ_ቡልቻ ትናንት ባልታወቁ ታጣቂዎች ታፍነው መወሰዳቸውን የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት #አረጋግጧል፡፡ የጽህፈት ቤቱ ምክትል ሃላፊ ደሬሳ ተረፈ ዛሬ ለDW እንደተናገሩት ሰውዬው ከእነ ሹፌራቸው የታፈኑት ሃዋ ጋላን ወረዳ፣ #በጋባ_ሮቢ በተባለች ከተማ ነው፡፡ ስለ አፋኞቹ ማንነት ተጠይቀው በአካባቢው ትጥቅ ትግል እንካሂዳለን የሚሉ ቡድኖች መኖራቸውን ጠቅሰው ማንነታቸው ግን ገና እየተጣራ ነው ብለዋል፡፡

Via~wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia