TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የተማሪዎቹ ጥያቄ‼️

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ አመት #የአርክቴክቸር ተማሪዎች ለምንጠይቀው ጥያቄ አግባብነት ያለው መልስ እየተሰጠን አይደለም ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። ባለው የአስተዳደር ስራም ክፉኛ መማረራቸው ለTIKVAH-ETH ገልፀዋል። የተማሪዎቹ ጥያቄ በዋነኝነት #ከትምህርታዊ_ጎዞ ጋር የተገናኘ ሲሆን ተቋሙ ባዘጋጀው ኮርስ መስጫ ቅፅ ላይ በግልፅ ያስቀመጠውን ትምህርታዊ ጉዞ በተለያዩ አሳማኝ ባልሆኑ ምክንያቶች እንዳይፈፀም እያደረገ ነው ሲሉ ወቅሰዋል። ከበጀት ጋር በተያያዘም ተማሪዎች በግልፅ የማወቅ መብት እንዳላቸው ጠቁመው የሌሎች መሰል ተቋማት ትምህርታዊ ጉዞ እያደረጉ ለምን የነሱ ተለይቶ እንዲህ ለሆን እንደቻለ በግልፅ እንዲነገራቸው ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ መብታቸውን መጠየቃቸውን ገልፀው ለዚህ ትምህርታዊ ጉዞ ተብሎ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀው በጀት በግልፅ እንዲነገራቸው እና ጉዞውም እንዲደርግ አጥብቀው ጠይቀዋል። የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ይህን ቅሬታ ሰምቶ ጉዳዩን ይየው ብለዋል።

Wolaita Sodo University:Collage of Engineering, Department of Architecture :
•Continous Assesment 35%
•Trip report and paper 25%
•Written Final Examination

ምንጭ፦ ተማሪዎቹ

ተቋሙ በተማሪዎቹ ጥያቄ ላይ ምላሽ ለመስጠት ከፈለገ ቻናላችን ክፍት ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ5 አመት ተኩል #የአርክቴክቸር ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ መርሃ-ግብር ያስተማራቸውን 20 ተማሪዎች ዛሬ መጋቢት 7 ቀን 2011 ዓ.ም. #በድምቀት_አስመርቋል

@tsegabwolde @tikvahethiopia