TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
5 ሺ ብር ብቻ ቀረችን!!
95,080 ብር - ምዕራፍ 1
#ጌድኦ #ኢትዮጵያ #TIKVAHETHIOPIA

Account number(CBE): 1000277462439
#update የትግራይ ክልል መንግስት ለደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ተፈናቃዮች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ክልሉ 25 የጤና ባለሞያዎችን ወደ ስፍራው ለመላክ መወሰኑንም የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡

Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአማራ ክልል እና ከክልሉ ውጭ የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ #ለማቋቋም የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን በሼራተን አዲስ እየተካሄደ ይገኛል። ቴሌቶኑ 90 ሺህ 736 ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለወገን ደራሽ ወገን ነው🔝

በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም/ቴሌቶን በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ነው።

Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ #በአርክቴክቸር የትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን ተማሪዎች #በዛሬው ዕለት #አስመርቋል

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ5 አመት ተኩል #የአርክቴክቸር ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ መርሃ-ግብር ያስተማራቸውን 20 ተማሪዎች ዛሬ መጋቢት 7 ቀን 2011 ዓ.ም. #በድምቀት_አስመርቋል

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ዲላ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ በኪነ-ሕንጻ 43 ተማሪዎች እና ውሃ ሃብትና መስኖ ምህንድሰና 26 ተማሪዎች በአጠቃላይ 69 ተማሪዎችን #አስመርቋል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia