ጉዱሩ ሆስፒታል ተመረቀ🔝በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በጉድሩ ወረዳ በ56 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነበው ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ተመርቋል። የምረቃ ሰነ ስርዓቱም የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ጦይባ ሀሰን፣ የኦሮሚያ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ደረጀ ኡጉማ፣የክልልና የዞን አመራሮች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ተከናውኗል። #GuduruHospital #Oromia
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የትግራይ ክልል መንግስት ለደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ተፈናቃዮች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ክልሉ 25 የጤና ባለሞያዎችን ወደ ስፍራው ለመላክ መወሰኑንም የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአማራ ክልል እና ከክልሉ ውጭ የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ #ለማቋቋም የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን በሼራተን አዲስ እየተካሄደ ይገኛል። ቴሌቶኑ 90 ሺህ 736 ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለወገን ደራሽ ወገን ነው🔝
በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም/ቴሌቶን በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ነው።
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም/ቴሌቶን በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ነው።
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ #በአርክቴክቸር የትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን ተማሪዎች #በዛሬው ዕለት #አስመርቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ5 አመት ተኩል #የአርክቴክቸር ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ መርሃ-ግብር ያስተማራቸውን 20 ተማሪዎች ዛሬ መጋቢት 7 ቀን 2011 ዓ.ም. #በድምቀት_አስመርቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia