ዶ/ር አብይ ሀዘናቸውን ገልፁ‼️
ጠቅላይ ሚኒስትር #ዐቢይ_አህመድ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተፈጸመው ጥቃት መንግሥት የተሰማውን ሀዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥቃቱ በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመ #ዘግናኝ ድርጊት ሲሉ ኮንነውታል። ለተጎጂ ቤተሰቦችና በሀዘን ላይ ለሚገኙት መላው ኬንያውያን የተሰማቸውን ልባዊ ሀዘን ገልጸዋል። ትናንት ናይሮቢ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት 14 ሰዎች መገደላቸውን የኬንያው ፕሬዚዳንት #ኡሁሩ_ኬንያታ ዛሬ መግለጻቸው ይታወሳል።
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ጠ/ሚር #ዐቢይ_አሕመድ ከ32ኛው አፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ከመካፈል ጎን ለጎን የሚያካሂዷቸውን የተለያዩ ስብሰባዎች ቀጥለዋል። ከፍልስጤም ፕሬዝዳንት #ማህሙድ_አባስ፣ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት #ሲሪል_ራማፎሳና ከኬንያው ፕሬዝዳንት #ኡሁሩ_ኬንያታ ጋር የሁለትዮሽ ውይይቶችን አካሂደዋል።
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መሪዎቹ ሀዋሳ ገብተዋል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድና የኬንያው ፕሬዚዳንት #ኡሁሩ_ኬንያታ በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት እያደረጉ ነው። የሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ፍጹም ከተማ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ÷ ጉብኝቱ የሚካሄደው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር በማሰብ ነው ብለዋል።
Via ena

መሪዎቹ አርባምንጭ ገብተዋል...
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ እና የኬንያው ፕሬዘዳንት #ኡሁሩ_ኬንያታ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል። መሪዎቹ አርባምንጭ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ፎቶ፦ Gamo Zone Administration Public Realtion office

#update ትላንት ማምሻውን ለፕሬዝዳንት #ኡሁሩ_ኬንያታ በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ላይ ፕሬዚዳንቱ በንግግራችው አዲስ አበባ #የኬንያኖችም የሁሉም ከተማ መሆንውን ገልጸዋል። በተያያዥነትም የሸገርን ማስዋብ ፕሮጀክት #እንደሚደግፉ ገልጸው የኬንያ ባለሀብቶች በገበታ ለሸገር ከጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድና #ኢትዮጵያዊያን ጎን እንደሚቆሙ #ቃል_ገብተዋል።
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikbahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikbahethiopia