TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.3K photos
1.51K videos
212 files
4.11K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ስጦታ!

@medachat የሮፍናንን "የኔ ትውልድ" የሙዚቃ ኮንሰርት እንድታደሙ ለ20 አሸናፊ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ነፃ ትኬትና ሌሎች ሽልማቶች አዘጋጅቶልናል!

MedaChat App ስልኮት ላይ ተጭኗል??
1.ካልተጫነ በዚህ ያገኛሉ www.bit.ly/medachatapp

2. በመቀጠል በሜዳ ቻት APP ውስጥ discovery የሚለው ውስጥ በመግባት meda hunt የሚለውን ይክፈቱ

3.ከዛም ከላይ በምስሉ ላይ ያለውን QR code ያንብቡ . . ይሸለሙ

ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት!
#የኔ_ትውልድ #አሞሌ #ሜዳ_ቻት
ውድ የ“TIKVAH-ETHIOPIA” ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ቻናላችን ከአንድ አመት በላይ በቴሌግራም መረጃዎች፣ ዜናዎች፣ እንዲሁም መልዕክቶችን ሲያቀርብላችሁ ቆይቷል።

አሁን ደግሞ ተደራሽነቱን በተሻለ ሁኔታ ለማሳደግ አሁን ይበልጥ እየተወደደ በመጣው በኢትዮጵያውያን የቻት መተግበሪያ (Application) #ሜዳ ቻት ለእናንተ ማቅረብ ጀምሯል።

በሜዳ ቻት በሀገራችን ቋንቋዎች (አማርኛ, ኦሮሚኛ ,ትግርኛ) መጠቀም በማስቻሉ ቤተሰባችን እንዲበዛና አብዛኛው ኢትዮጵያውያን ጋር መድረስ እንድችል ያግዘናል ።

ከቻት ጋር አብሮ የገንዘብ መላላኪያ አገልግሎት በነፃ በመኖሩም ለምንሰራቸው #የእርዳታ ማሰበሰቢያ ስራዋች ትልቅ አጋዥ ይሆነናል ።

TIKVAH-ETH√ ብላችሁ ፈልጉ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHን በተወዳጁ #ሜዳ_ቻት ላይ ማግኘት ትችላላችሁ...

ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑት👇
https://meda.im/join/tikvahethiopia1