TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
Fake FB Page‼️

"Lemma Megersa" በሚል ስም የተከፈተ ከ150,000 በላይ ተከታዮች ያሉት የፌስቡክ ገፅ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳንት ክቡር አቶ #ለማ_መገርሳ ትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ አይደለም። በገፁ ላይ የሚተላለፉት መልዕክቶችም የክቡር ፕሬዘዳንቱን አቋም የሚገልፁ እንዳልሆነ #ሊታወቅ ይገባል።

#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአገሪቱ ላይ #የመፍረስ አደጋ እንደሚያጋጥም #ሊታወቅ ይገባል...
_____________________________________________

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የተረከበው ኃላፊነት ከፍተኛ በመሆኑ ህዝብንና አገርን በሚመጥን መልኩ መምራት እንደሚጠበቅበት የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) እና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ገለፁ።

የግንባሩ እህት ድርጅቶች አሁን ባላቸው አቋም ከቀጠሉ የኢትዮጵያ አብዛኛው ህዝብ ለአገሪቱ ህልውና ግንባር ቀደም ተዋናይ በመሆኑ በአገሪቱ ላይ የመፍረስ አደጋ እንደሚያጋጥም ሊታወቅ እንደሚገባም ጠቁመዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/EPRDF-07-14

@tsegabwolde @tikvahethiopia