ደደቢት 12 ተጫዋቾችን አሰናበተ‼️
በዚህ ዓመት አካሄዱን ቀይሮ ለመወዳደር ከወሰነ በኋላ በዝቅተኛ ሊጎች የሚጫወቱ እና ከታዳጊ ቡድን ካሳደጋቸው በርካታ ተጫዋቾች ጋር ዓመቱን የጀመረው #ደደቢት አስራ ሁለት ተጫዋቾችን አሰናብቷል።
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው ክለቡ #ያሰናበታቸው ተጫዋቾች ምስጋናው መኮንን፣ ሙሉጌታ ብርሃነ፣ ስንታየሁ ታምራት፣ ተመስገን በጅሮንድ፣ ፋሲል አበባየሁ፣ ያሬድ መሐመድ፣ ሙሉቀን ተስፋዬ፣ ማቲያስ ሰይፉ፣ በሱፍቃድ ደበሳው፣ ጥዑመ ልሳን ገብረሚካኤል አክዌር ቻሞ እና ዓወት ናቸው።
ደደቢት ባሳለፍነው ሳምንት ኑሁ ፉሴይኒ፣ ሮበን ኦባማ እና አንቶንዮ አባውላ ማስፈረሙ የሚታወስ ሲሆን በሀገር ውስጥ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች በለቀቁት ምትክ እንደሚፈርሙ ይጠበቃል።
Via Soccer Ethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia