TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#DonaldTrump

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭት ምክንያት #በቋሚነት ለመኖር ወደ አሜሪካ የሚደረጉ ጉዞዎችን ላልተወሰነ ጊዜ እንደሚያግዱ ማስታወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። ትራምፕ ፕሬዝዳንታዊ በሆነው ትዕዛዝ ላይ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ ይጠበቃል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia