#update የኤርትራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ልዑክ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ጉብኝት ለመጀመር በዛሬው ዕለት #አዲስ_አበባ መግባታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የፐብሊክ ዲፕሎማሲና የባህል ቡድን ልዑኩ 55 አባላትን ያካተተ ሲሆን÷ እውቁ አርቲስት በረከት መንግስትአብ እንደሚገኝበትም ነው የተገለጸው፡፡
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የገቢዎች ሚኒስቴር‼️
ግምታዊ ዋጋቸው 1 ሚሊየን 300 ሺህ ብር በላይ የሚሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃች በተለያዩ የጉምሩክ የፍተሻ ጣቢያዎች #በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ባዛሬው ዕለት በተለያዩ የጉምሩክ የፍተሻ ጣቢያዎች ላይ በተደረገ ክትትል ግምታዊ ዋጋቸው 1 ሚሊየን 315 ሺህ 310 ብር የሚሆኑ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዚህ መሰረትም በወልዲያ የጉምሩክ ፍተሻ ጣቢያ በተደረገ ፍተሻ ጊዜው ያለፈበት የፋፋ ዱቄት እና ግምታዊ ዋጋቸው 385 ሺህ 50 ብር የሆኑ 369 ሞባይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ነው የተገለፀው።
በተመሳሳይ በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ዋጋቸው 76 ሺህ 500 ብር የሚገመቱ የመኪና ጎማዎችና የተለያዩ መድሃኒቶች በግለሰቦች ቤት ውስጥ በፌዴራል ፖሊስ፣ ጉሙሩክ ሠራተኞች እና ህብረተሰቡ ባደረገው ትብብር በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ከዚህ ባለፈም በህገ ወጥ መንገድ ከመተማ ወደ መሀል ሀገር ሊገቡ የነበሩ ግምታዊ ዋጋቸው 167 ሺህ 760 ብር የሆኑ 1 ሺህ 997 የብሬን ጥይቶችና 100 የክላሽ ጥይቶች በሠራባ ኬላ ላይ በጉምሩክ ሰራተኞች በቁጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል።
የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያንቀሳቅሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል።
ምንጭ፦ fbc

ዱዓ እና ምህላ እየተደርገ ነው!
የሰዎች ህይዎት ላይ እየደረሰ ያለው በደል #እንዲቆም ምህላ እና ዱዓ እየተደረገ መሆኑን የሀይማኖት አባቶች አስታወቁ። በምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች በተፈጠረው #ግጭት ምክንያት በሰዎች ህይዎት እየደረሰ ያለው ጉዳት #ምህረት እንዲያገኝ ነው #ምህላ እና #ዱዓ እየተደረገ የሚገኘው። በሁለቱ ዞኖች እየተስተዋለ ያለውን የሰዎች #ሞት፣ #መፈናቀል እና #መሰደድ በጎንደር ከተማ የሚገኙ የኦርቶዶክስ እና የእስልምና ሀይማኖት አባቶች አውግዘዋል።
Via AMMA

#update የሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኛው ወንድም አቶ #ኢሳያስ_ዳኛው በ50 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲወጡ ተወስኖላቸዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀን!
7ኛው የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በዓልን አስመልክቶ በሆመቾ አሚዩኔሽን የሚገኙ የአምስተኛ ሬጅመንት አባላት በምእራብ ሸዋ ዞን ጉደር ከተማ #አካል_ጉዳትኞችን በመደገፍ አክብረዋል፡፡
Via etv

#update የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ትላንት በጠ/ሚ ጽ/ቤት ያካሄደውን ሰብሰባ ተከትሎ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የሰራዊቱን ስም #በማጠልሽተ የሚገኝ ምንም አይነት ቁምነገር የለም!"
.
.
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ዩኒፎርም የለበሱና መለዮ አድርጎ በህዝብ መገልገያ ስፍራዎች ለሚገኙ ወታደሮች ከሁሉም ተገልጋይ በፊት ቅድሚያ በመስጠት፤ ለሞያውና #ለወታደሮቹ ያለንን #ክብር ማሳየት እንደሚኖርበት ጠቅላይ ሚስትር ዶ/ር #ዐቢይ_አህመድ አሳሰቡ፡፡
ሚድያውን ጨምሮ አጠቃላይ የኪነ-ጥበብ ማህበረሰቡ መከላከያ ሰራዊቱ በሚፈለገው ደረጃ እንዲቀረፅና በህዝብ ዘንድ ያለው እምነት እንዲያድግ የማድረግ ሀላፊነት እንዳለውም ገልፀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በ7ኛው የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ቀን በአል ላይ ባደረጉ ንግግር የኪነጥበብ ባለሞያዎች በሚሰሯቸው የኪነጥበብ ስራዎች የአገር መከላከያ ሰራዊትን በተመለከተ በጥንቃቄ ሊሰሩ እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡
የሰራዊቱን ስም #በማጠልሸት የሚገኝም ምንም አይነት ቁምነገር እንደሌለም ጠቅላይ ሚንስትሩ አንስተዋል፡፡
#ሆሊውድ አገርን በውትድርና ማገልገል ትልቅ ሞያ እንደሆነ በማሳየት በኩል #ከፍተኛ ሚና የሚጫወት ሲሆን አሜሪካ በተሸነፈችባቸው አውደ ውጊያወችም ጭምር ወታደሮቿ የፈፀሙትን ገድል በማሳየት የወታደሮቻቸውን ጀግንነትና አገልጋይነት ለማጉላት ይሰራሉ፡፡
በአንፃሩ በአገራችን በአብዛኞቹ ፊልሞቻችን፣ ቀልዶቻችንና ፅሁፎቻችን የሚሳለው የወታደሮች እና የጦር አመራሮች ገፀባህሪ ቀረፃ #ጥንቃቄ_የጎደለው እንደሆነ መታዘብ እንደሚቻል ጠቅላይ ሚንስትሩ ጠቅሰዋል፡፡
ጠቅላይ ሚንስትሩ ለሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች መከላከያ ሰራዊት ነገ ህዝብ የመረጠው ፓርቲን ተቀብሎ የሚያስቀጥለው ሰራዊት በመሆኑ ከጅምላ ፍረጃ እና ሂስ ሊታቀቡ እንደሚገባ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ምንጭ፦ ena

ዶክተር ደብረፅዮን‼️
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ለሀገርና ለህዝቦች ሉአላዊነት #መከበር እስከ አሁን ያበረከተው አስተዋጽኦ የሚደነቅ መሆኑን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ገለጹ፡፡ ዶክተር ደብረጽዮን ሰባተኛው የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በዚሁ መግለጫቸው እንዳሉት መከላከያ ሰራዊቱ ለልማትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ወሳኝ የሆነውን የህገ-መንግስትና የህዝቦች ሉአላዊነት ያለምንም መሽራረፍ እንዲከበሩ አርአያነት ያለው ተግባር እያከናወነ ነው፡፡
”በተለይም የሀገራችንና ጎረቤት ሀገራት ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የሰራቸው ስራዎች ከሀገራዊ ፋይዳው አልፎ በዓለም አቀፍም አርአያነት ያለው ነው” ብለዋል፡፡
በአፍሪካ ሃገራት የተፈጠሩ ግጭቶች ለማረጋጋት በተሰማራበት ሁሉ #በድል_ማጠናቀቁ የህዝባዊነቱ እና የዓላማ ፅናቱ ማሳያ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ለሀገርና ለህዝቦች ሉአላዊነት መከበር ፣ ለፍትህና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ላበረከተው አስተዋጽኦ #አድናቆታቸውን በመግለጽ አመስግነዋል፡፡
ዶክተር ደብረጽዮን መከላከያ ሰራዊቱ የሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ወዳድ ህዝቦች አለኝታ እንደሚሆን በመተማመን የትግራይ ህዝብና መንግስት ከጎኑ እንደሚቆሙ ማረጋገጣቸውን ለክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የሰጡትን መግለጫ ጠቅሶ ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ምስራቅ ጎጃም‼️
በምስራቅ ጎጃም ዞን #ነዳጅና #ሲሚንቶ ጭነው ይጓዙ የነበሩ ሁለት ተሽከርካሪዎች ተገልብጠው ንብረት መውደሙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።
የመምሪያው የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ ኢንስፔክተር #ጎበዜ_ይርሳው ለኢዜአ እንደተናገሩት አደጋው የደረሰው ከሱዳን አዲስ አበባ ነዳጅ ጭኖ በመጓዝ ላይ የነበረ ተሽከርካሪ ትናንት በመገልበጡ ነው፡፡
በአደጋው ቦቲው 47ሺህ 950 ሊትር ቤንዚን ጭኖ ከነተሽከርካሪው ሙሉ በሙሉ በእሳት መጋየቱን አስታውቀዋል፡፡
የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 7139 ተሳቢ 10704 ኢትዮጵያ የሆነ መኪና የመገልበጥ አደጋው የደረሰው በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ትግዳር ቀበሌ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
አሽከርካሪው #በቁጥጥር ሥር ውሎ የአደጋው መንስዔ እየተጣራ መሆኑንም ኢንስፔክተር ጎበዜ አስረድተዋል።
በተመሳሳይ ከአዲስ አባባ ወደ ቡሬ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ይጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 75260 ተሳቢ 18 029 ኢትዮጵያ የሆነ ተሽከርካሪ መኪና 400 ኩንታል ሲሚንቶ እንደጫነ በማቻከል ወረዳ በአማሬ ቀበሌ በመገልበጡ ጉዳት ደርሶበታል፡፡
የካቲት 6/2011 ከሌሊቱ ሰባት ስአት በደረሰው የመገልበጥ አደጋም በተሽከርካሪውና በተጫነው ሲሚንቶ ምርት ጉዳት ደርሷል፡፡
አሽከርካሪውም የመቁሰል አደጋ ደርሶበት በደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገለት ይገኛል ብለዋል።
የሁለቱም ተሽከርካሪዎች አደጋ ምክንያት እየተጣራ መሆኑን የቡድን መሪው አስታውቀዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

ከፒያሳ ወጣቶች~አዲስ አበባ🔝
"እኛ የፒያሳ ወጣቶች ከባድ ችግር ስለገጠመን #ሀሳባችንን መላው ህዝብ ይወቅልን። እኛ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ተደራጁ ብለው ተስፋ ቆርጠን ከተቀመጥንበት ወጣቱን ካለንበት አደራጅተናል ለማለት ይሁን ለወሬ ካደራጁንና ቦታ ሠጥተው ከሠራን በዃላ #ይፍረስ ብለው በህልውናችን በማንነታችን በዜግነታችን ላይ እየተረማመዱብን ሜዳ ላይ ሊበትኑን ነው። ስለዚህ እባካችሁን የሚመለከተው አካል ይስማ! ለመላው ህዝብ ብሶታችንን ድምፃችንን አሰሙልን።"
•ጉዳዩ የሚመለለተው አካል ምልሻ መስጠት ከፈለገ +251919743630 ወይም @tsegabwolde መጠቀም ይችላል!

#update በአዲስ አበባ ባለፉት ሰባት ወራት 14 ሺህ 412 ጋበቻዎችና 1 ሺህ 223 #ፍቺዎች ምዝገባ ማካሄዱን የከተማዋ ወሳኝ ኩነት አስተዳደር ኤጀንሲ አስታውቋል።
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia