TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.5K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ኢንጂነር ታከለ ኡማ🔝

"ለትብብራችሁ ሁሉንም ከልብ አመሰግናለሁ። ኣሁን በICT team እርዳታና ትብብር hacked የተደረገው FB አካውቴ #ተስተካክሏል። Let me say this ,” When they go low , we go high “. Michelle Obama."

@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሱዳን ተጨማሪ 134 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉ ተረጋገጠ!

የሱዳን ጤና ሚንስቴር ባወጣዉ መግለጫ ተጨማሪ 134 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉንና 12 ሰዎች በተደረገላቸዉ ህክምና ማገገማቸዉን ገልጿል።

በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,661 የደረሰ ሲሆን ከዚህ ዉስጥ 80 ሰዎች ህይወታቸዉ ሲያልፍ 173 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸዉ ተገልጿል።

* የሱዳን ጤና ሚኒስቴር የ24 ሰዓት ሪፖርት ከእኩለ ለሊት በኃላ እየቀረበ በመሆኑ ከላይ (የኢትዮጵያና አጎራባች ሀገራት የኮቪድ-19 መረጃ) በዛሬው ሪፖርት #ተስተካክሏል

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia