TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.3K photos
1.5K videos
211 files
4.1K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ጉዞ አድዋ!

"የጉዞ አድዋ" ተጓዦች #የሽኝት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ እየተካሄደ ነው። በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር #ታከለ_ኡማ፣ የከተማ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተገኝተዋል። እንዲሁም “የጉዞ አድዋ” ተጓዦች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች እና የከተማው ነዋሪዎች በተገኙበት የሽኝት መርሃ ገብሩ እየተካሄደ መሆኑን ከከንቲባ ጽህፈት ቤት የተገኝ መረጃ ያመለክታል።

Via FBC
ፎቶ፦ የአ/አ ከተማ አስተዳደር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአውሮፕላን አደጋ ለሞቱት ወገኖች #በቦሌ_አየር_መንገድ የሽኝት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባ ዱላ ገመዳ፣ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር አርከበ እቁባይ እና ሌች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎች ተገኝተው የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል፡፡ በአሁን ሰዓትም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል #የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡

Via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia