የጊደቦ ግድብ ሊመረቅ ነው‼️
#በጊደቦ_ወንዝ ላይ የተገነባው 13,425 ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት የሚያስችለው የጊዳቦ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ጥር 14/2011 ዓ.ም እንደሚመረቅ የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ጉጂ ዞንና በአባያ ወረዳና በደቡብ ብ/ብ/ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሲዳማ ዞን በሎኮ አባያ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች በጊደቦ ወንዝ ላይ የተገነባው 13,425 ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት የሚያስችለው የጊዳቦ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ጥር 14/2011 ዓ.ም የሬዴራልና የክልል የስራ ሃላፊዎችና የፕሮጀክቱ ስራ አመራሮችና ሠራተኞች በተገኙበት ይመረቃል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia