TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
#ምርጫ2013 #በምርጫብቻ ውድ የቲክቫህ አባላት ከትላንት ለሊት 6 ሰዓት አንስቶ በምርጫ ዙሪያ ግልፅ ያልሆነላችሁ፣ ማብራሪያ የምትፈልጉበት ጉዳይ ካለ በሚል ጥያቄዎችን ሰብስበባል። እጅግ በርካታ ጥያቄዎች ከተለያየ የሀገሪቱ አቅጣጫ ከሚገኙ አባላቶቻችን ተሰብስቧል። ተመሳስይነት ያላቸውን ጥያቄዎች አንድ ላይ በማድረግ እና የኢትጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሚመለከተውን ብቻ ለኮሚኒኬሽን ኃላፊዋ ወ/ሪት…
#ምርጫ2013

ውድ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ከትላንት በስቲያ ከምርጫ ጋር በተያያዘ ጥያቄ ይኖራችሁ እንደሆነ /ማብራሪያ የምትፈልጉበት ጉዳይ ካለ ጥያቄ እንድትልኩ ጥሪ አቅርበን ነበር።

ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ የሚሰጡት የምርጫ ቦርድ ኮሚኒኬሽን ኃላፊ ወ/ሪት ሶሊያና ሽመልስ እንደሆኑም አሳውቀን ነበር።

ዛሬ ከ10 -11 ሰዓት ባለው ጊዜ በቀጥታ በ Voice Chat ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ የሚሰጡ ይሆናል።

#Voice_Chat ቴሌግራም መተግበሪያ Update ካልተደረገ የማይሰራላችሁ ስለሆነ ከወዲሁ አረጋግጡ።

#በምርጫብቻ

@tikvahethiopia