TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.8K photos
1.61K videos
216 files
4.37K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ነቀምት‼️

ነቀምት ከተማ በዛሬው ዕለት #ተቃውሞ አስተናግዳለች። የተቃውሞው ምክንያት ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መጡ የተባሉ ታጣቂዎች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጥቃት አድርሰዋል፤ መንግስት ደህንነታችንንን
#አላስጠበቀም የሚል እንደሆነ ነው የተሰማው። ታጣቂዎቹ አድርሰዋል በተባለው ጥቃት በዜጎች ላይ ጉዳት መድረሱ እንዲሁም ቤቶች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

ፎቶ፦ TIKVAH-ETH,elu,waksum
@tsegabwolde @tikvahethiopia