#Update አርባ ምንጭ⬆️
ከኦሮሚያ ክልል የተውጣጡ ወጣቶች ወደ ጋሞጎፋ #አርባምንጭ የሚያደርጉትን የምስጋናና የአንድነት ጉዞ ዛሬ ጠዋት ተጀምረዋል።
ከ50 እስከ 60 የሚሆኑ የኦሮሚያ ወጣቶች #ከቡራዩ ከተማ በመነሳት ጋሞጎፋ ዞን አርባምንጭ ከተማ ድረስ በመሄድ የመስቀል በዓል (የጋሞ ህዝብ ዘመን መለወጫ) በአርባምንጭ ከተማና አከባቢዋ ማህበረሰብ ጋር ለማክበር ነውጉዞውን ዛሬ የጀመሩት።
የጉዞው "የምስጋና ጉዞ" በማለት መሰየሙን የኦሮሚያ ክልል የወጣቶችና ስፖረት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር #ሚልኬሳ_ሚደጋ አስታውቀዋል።
ወጣቶቹ በጉዟቸው የጋሞ አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ላሳዩት ልባዊ ፍቅርና ጥልቅ የሆነው ወንድማማችነት ምስጋና እንደሚያቀርቡም ዶክተር ሚልኬሳ አስታውቀዋል።
እንዲሁም የኦሮሞና የጋሞ ህዝቦች የቆየ ታርካዊ አንድነትና ማሀበረዊ መስተጋብሩ ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አስተዋጽዖ ያበረክታሉ ብለዋል።
በአዲስ አበባም ሆነ በቡራዩ ከተማ የተከሰቱ አረመኔያዊ ድርጊቶች የሁለቱንም መህበረሰብ ወጣቶች በፍፁም እንደማይወክል ማስገንዘብና የችግሩ ሰለባ የሆኑት የማህበረሰብ ክፍሎችን ማጽናናትም የወጣቶቹ ጉዜ አላማ መሆኑን አስረድተዋል።
እንዲሁም በሀገሪቱ የተጀመረው የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶች ተጠናክሮ እንዲቀጥሉና በተለይም የደቡብ ኢትዮጵያ ህዘቦች ጥንታዊ አንድነትና እኩልነት፣ እንዲሁም የሰላም ባህሎቻችን ጎልቶ እንዲታዩ ለማድረግ ጭምር መሆኑን ዶክተር ሚልኬሳ አስታውቀዋል።
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ማዕከላዊ🔝
የቀድሞ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ተዘግቶ #ከቡራዩ የተፈናቀሉ ዜጎች በጊዜያዊነት እየኖሩበት መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ማረጋገጡን አስታውቋል።