አዲስ አበባ🔝
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም የህክምና ኮሌጅ ከተሽከርካሪ ነፃ መንገዶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ፦ የነፃ የጡት ካንሰር ምርመራ፣ የደም ግፊት ምርመራ፣ የስኳር ምርመራ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
©MIKTIKU(አዲስ አበባ TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም የህክምና ኮሌጅ ከተሽከርካሪ ነፃ መንገዶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ፦ የነፃ የጡት ካንሰር ምርመራ፣ የደም ግፊት ምርመራ፣ የስኳር ምርመራ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
©MIKTIKU(አዲስ አበባ TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥቆማ‼️
"CSCEC እያሰራ ካለው የንግድ ባንክ 48 ፎቅ ህንፃ በተጨማሪ ትልቁን ስታዲየም ይጨምራል። እና ቻይኖቹ ለኛ ያላቸው ንቀት እና አስቀያሚ አስተያየት በተጨማሪ ክፍያቸው ከአንድ ትልቅ ኩባንያ የሚጠበቅ አይደለም። ከኛ በታች ስራ የሚሰሩት ቻይናዎች እኛን ከ5 እጥፍ በላይ ይበልጡናል። እኔ እንጂነር ነኝ እዛ ነው የምሰራው ግን የቀን ሰራተኛው(ስራ መናቄ ሳይሆን) ቻይናዎቹ በደንብ ይበልጡናል። ብሩ ቀርቶ ያለንበትን ሁኔታ እንዴት ነው? ምን ምን ችግር አለ? እንዴት ነው ስራ ?? የሚለን አካል ቢኖር ብዙ ሰው ብሶቱን ይናገራል።"

Zoo ሊገነባ ነው!
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ግቢ ውስጥ ግዙፍ መካነ እንስሳት ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ።
መካነ እንስሳው (Zoo) 245 የሚጠጉ የተለያዩ እንስሳቶችን እንደሚይዝም ታውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ 13ኛውን የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓልን አስመልክቶ ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የመጡ ህጻናት ተማሪዎች ጽህፈት ቤታቸውን በጎበኙበት ወቅት ስለ መካነ እንስሳው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚነሰትሩ እንዳሉት፤ መካነ እንስሳው በቀጣይ ዓመት መስከረም ወር ስራ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።
ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የሚመጡ ተማሪዎችና ሌሎች እንግዶች መካነ እንስሳውን እንደሚጎበኙም አክለዋል።
መካነ እንስሳው ኢትዮጵያ በብዝሃ ህይወት የበለጸገች አገር መሆኗን በቀላሉ ለማስገንዘብ እንደሚረዳም ጠቁመዋል።
ኢትዮጵያ የበርካታ ብርቅዬ እንስሳ መገኛ ብትሆንም ይህን ሃብት የሚመጥን መካነ እንስሳ እንደሌላት በተደጋጋሚ ሲነሳ መቆየቱ ይታወሳል።
©ENA

አሳዛኝ ዜና‼️ትላንት በምዕራብ አርሲ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ #የአምስት ሰዎች ሕይወት እንዳለፈ ዘግበን ነበር። በአደጋው ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው አንድ ወጣት በህክምና ባለሞያዎች ህይወቱን ለማትረፍ የተደረገው ጥረት #ሳይሳካ ቀርቷል። በዚህም በትላንቱ የመኪና አደጋ በአጠቃላይ ህይወታቸው ያለፈው ዜጎች ቁጥር #ስድስት (6) ሆኗል።
በTIKVAH-ETH ስም ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጆች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በTIKVAH-ETH ስም ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጆች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በጎንደር ከተማ አስተዳደር በአጎራባች ወረዳዎች የሚስተዋሉ #የፀጥታ_ችግሮች ወደ ከተማው #እንዳይዛመቱ የሰላም ኮንፈረንስ ሊያካሂድ ነው፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የአስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ ኮሎኔል ዘለቀ አለባቸው ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት እንዳስታወቁት ዛሬ ከሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎች ጋር #የሰላም ውይይት ይካሄዳል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባሌ ጎባ🛫ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጠናት ከአለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመሆን በአሁኑ ሰአት ወደ ባሌ ጎባ እያቀኑ ናቸው። የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር #ቶኒ_ብሌር በጉብኝቱ እንደሚሳተፉ ተረጋግጧል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጀንሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጀንሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አብዴፓ‼️
ኢንጂነር #አይሻ_መሃመድ የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/አብዴፓ/ ሊቀ መንበር ሆነው ተመርጠዋል።
አብዴፓ የአፋር ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #አወል_አርባ ደግሞ የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል።
አብዴፓ የፓርቲውን ስራ አስፈፃሚዎች ኮሚቴ አባላት ምርጫንም አካሂዷል። በዚህም መሰረት፦
1.ኢ/ር አይሻ መሃመድ
2.አቶ አወል አርባ
3.አቶ ኢብራሂም ዑመድ
4.አቶ አህመድ ሱልጣን
5.ወ/ሮ ዘሃራ ዑመድ
6.አቶ መሃመድ ሃሠን
7.አቶ መሃመድ ጠይብ
8.አቶ ጣሃ አህመድ
9.አቶ ዓሊ ሁሴን ዌኢሳ
10.አቶ ኤላማ አቡበከር
11.አሊ ሁሴን ዑመር የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል በመሆን ተመርጠዋል።
ከህዳር 23 ጀምሮ በሰመራ ሲካሄድ የቆየው የአብዴፓ 7ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባዔም ባለፉት አመታት በክልሉ በነበረው አፈፃፀም እና በወደፊት የልማት አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል።
©fbc

ዶ/ር አብይ🔝ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ህዳር 30 ቀን 2011 በባሌ ለሚያካሂዱት የልማት እንቅስቃሴዎች ጉብኝት የቀድሞ የእንግሊዝ ጠ/ሚርና የቶኒ ብሌር ተቋም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሆኑትን ቶኒ ብሌርን ተቀበሉ።
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ🔝የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ(IoT) ተማሪዎች ትላንት ህዳር 29/3/2010 ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ ከሰሞኑን በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በጠፋው የሰው ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ሲገልፁ አምሽተዋል። ድርጊቱንም አውግዘዋል።
©ፈይሳ(ሀዋሳ TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ፈይሳ(ሀዋሳ TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia