TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.5K photos
1.51K videos
215 files
4.13K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update የሮማው ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ የደቡብ ሱዳን መሪዎች እርቅ እንዲያወርዱ ለመጠየቅ የመሪዎቹን እግር ተንበርክከው በመሳም ጠይቀዋል። ደቡብ ሱዳን ላለፉት ስድስት አመታት በእርስ በርስ ግጭት እየታመሰች እንደሆነ ይታወቃል። መሪዎቹ ወደ ቫቲካን ያመሩት በፖፑ ጥያቄ ነበር።

Via #Ethio_NewsFalsh
@tsegabwolde @tikvahethiopia