ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ⬇️
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የሰው ህይውት #አልፏል ተብሎ በድብቅ /በሽፋን/ በተከፈቱ በውስን ማኅበራዊ ሚዲያዎች (በTwitter እና Facebook) እየተገለፀ ያለው መረጃ የሃሰት እና ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ መሆኑን #እናረጋግጣልን።
በመቐለ ከተማም ሆነ በዩኒቨርስቲያችን በተማሪ ላይ ምንም አይነት ጥቃት እና አደጋ ያልደረሰ መሆኑን በድጋሜ እናረጋግጣልን።
ባደረግነው ማጣረት የውሸት መረጃዎቹ እየተሰረጩ ያሉት በድብቅ /በሽፈን/ በተከፈቱ ውስን የማኅበራዊ ሚዲያዎች ሲሆን፣ በአገረችን የተጀመረውን ሰላማዊ የመማር እና ማስተማር ሂደት #ለማወክ
/ለማበላሸት/ ዓላማ ያደረገ ነው።
በዚሁ አጋጣሚ ባደረግነው ዳሰሳ በትግረይ ክልል በሚገኙ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ የመማር ማስተማር ኢደቱ ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንደቀጠለ ነው።
እነዚህን የውሸት መረጃዎች በጋራ በመከላከል እና ትክክለኛ መረጃዎችን ብቻ በመስጠት እና በማሰረጨት ሃላፊነታችንን እንወጣ።
ይህን መልዕክት Share በማድረግ ለሌሎች እናስተላልፍ!
፨፨፨
The safety of our students and providing quality academic service are utmost priority of our university. We Really Care!
መቐለ ዩኒቨርሲቲ
ጥቅምት 25/2011
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#UpdateSport ዛሬ በተደረገው ቅድመ ማጣርያ አቻ የወጣው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ቀጣይ ዙር #አልፏል። ጅማ አባ ጅፋር እና ጅቡቲ ቴሌኮም ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደረጉት የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ በድምር ውጤት 5 ለ 3 በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙር ያለፈው ጅማ አባ ጅፋር የግብጹን አል አህሊ ይገጥማል፡፡
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Alert‼️
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል #መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ አይሲካ ቀበሌ በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት #አልፏል። መንግስት ለአካባቢው ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ እና በአስቸኳይ የሰላም ማስከበር ስራዎችን እንዲያከናውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የTIKVAH-ETH አባል ጠይቀዋል።

ብራዚል መዘናጋት ዋጋ እያስከፈላት ነው!
ብራዚል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት መጀመሪያ ሰሞን ያሳየችው መዘናጋት ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈላት ይገኛል።
ትላንት ምሽት ባወጣችው ሪፖርት የ1,188 ሰዎች ህይወት በአንድ ቀን #አልፏል፤ 17,564 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
በመላው ሀገሪቱ በኮቪድ-19 ምክንያት አጠቃላይ የሞቱ ሰዎች ብዛት ከ20,000 በልጧል ፤ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ብዛት ደግሞ ከ310,000 በላይ ሆኖ ተመዝግቧል።
መዘናጋትና ቸልተኝነት ዋጋ ያስከፍላል!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia